- Sputnik አፍሪካ, 1920
The African Heights show
ወቅታዊ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች፣ አዳዲስ መረጃዎች እና በደቡባዊው ዓለም ሀገራት መካከል ጠንካራ ትስስር የሚፈጥሩ አበይት ክስተቶች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም።

የሲኒማ ሚና በትርክት ግንባታ፡ የምዕራባውያንን የጥበብ ሥራ አሉታዊ ተጽዕኖ መቋቋሚያ መንገዶች 

የሲኒማ ሚና በትርክት ግንባታ፡ የምዕራባውያንን የጥበብ ሥራ አሉታዊ ተጽዕኖ መቋቋሚያ መንገዶች 
ሰብስክራይብ

“ሀገራችን ውስጥ ሊነገሩ የሚገባቸው በርካታ ታሪኮች እና ባህሎች አሉ፡፡ የፊልም ባለሙያዎች ወደ ፊልም ሥራ ከመግባታቸው በፊት ግን በየቦታው ያሉትን ታሪኮች እና ባህሎች ጠንቅቀው ማወቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የአከባቢዎን ማህበረሰብ ጥበብ እና ፍልስፍናም በጥልቀት መረዳት ይኖርባቸዋል፡፡” ሲሉበአዲስአበባዩኒቨርሲቲየቲያትርናፊልምጥበባትትምህርትቤት መምህርናየፊልምናሚዲያትምህርትክፍልኃላፊኤፍሬምለማበላይነህለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በዚህኛው የአፍሪካን ሃይትስ (African Heights) ዝግጅታችን፦
· የሲኒማና የትርክት የበላይነትን ማፍረስ፦ በምዕራባውያን ፊልሞች የግጭት እና የድህነት መንደር ተደርጋ በአሉታዊ ገፅታ የምትሳለውን አፍሪካ ዳግም በአዲስ መልክ መገንባት ስለሚቻልበት አቅም፤
· የBRICS+ እና የሁለትዮሽ የፊልም ስምምነቶች፦ ኢትዮጵያ በBRICS የፊልም ፌስቲቫል ላይ የሚኖራት የባህል ዲፕሎማሲ ተፅዕኖ እና ድንበር ተሻጋሪ የፊልም ትብብር ስምምነቶች (Co-production treaties) ለሀገር ውስጥ ፊልም ሰሪዎች የሚያስገኝላቸው የፋይናንስና የገበያ ዕድሎች፤ ከኤፍሬም ለማ በላይነህ ጋር በጥልቀትና በስፋት ተመልክተነዋል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0