https://amh.sputniknews.africa/20261001/5435415.html
ፑቲን አሜሪካ እንጂ ሩሲያ የመሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አልተወችም አሉ
ፑቲን አሜሪካ እንጂ ሩሲያ የመሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አልተወችም አሉ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን አሜሪካ እንጂ ሩሲያ የመሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አልተወችም አሉ ሩሲያ ዐቢይ የመሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶች እንዲፈርሱ ምክንያት አልሆነችም፤ የጦር መሣሪያ ውድድርን ይገታ የነበረውን ስርዓት ያዳከመው የአሜሪካ ከስምምነቶች መውጣት እንደሆነ... 01.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-01T21:23+0300
2026-10-01T21:23+0300
2026-10-01T21:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/01/5435262_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e6432c1b6a2e90f5efbb14d6222ac239.jpg
ፑቲን አሜሪካ እንጂ ሩሲያ የመሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አልተወችም አሉ ሩሲያ ዐቢይ የመሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶች እንዲፈርሱ ምክንያት አልሆነችም፤ የጦር መሣሪያ ውድድርን ይገታ የነበረውን ስርዓት ያዳከመው የአሜሪካ ከስምምነቶች መውጣት እንደሆነ ቭላድሚር ፑቲን ወቅሰዋል።ሞስኮ በስትራቴጂካዊ የጦር መሣሪያዎች ገደብ ላይ ውይይት እንዲታደስ ደጋግማ ሐሳብ ማቅረቧን እና የቀረበው ጥያቄ አሁንም በአማራጭነት ጠረጴዛው ላይ እንዳለ ገልጸው፤ ሆኖም ዋሽንግተን ምላሽ አልሰጠችበትም ብለዋል።ፑቲን አክለውም፣ ሩሲያ መሰል ውይይቶችን እንደገና ከመጀመር አንጻር ተቃውሞ አሳይታ አታውቅም ብለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፑቲን አሜሪካ እንጂ ሩሲያ የመሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አልተወችም አሉ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን አሜሪካ እንጂ ሩሲያ የመሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አልተወችም አሉ
2026-10-01T21:23+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/01/5435262_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f8b0dde95f0fbcd5b06490c0fb911f64.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን አሜሪካ እንጂ ሩሲያ የመሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አልተወችም አሉ
21:23 01.10.2026 (የተሻሻለ: 21:24 01.10.2026) ፑቲን አሜሪካ እንጂ ሩሲያ የመሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶችን አልተወችም አሉ
ሩሲያ ዐቢይ የመሣሪያ ቁጥጥር ስምምነቶች እንዲፈርሱ ምክንያት አልሆነችም፤ የጦር መሣሪያ ውድድርን ይገታ የነበረውን ስርዓት ያዳከመው የአሜሪካ ከስምምነቶች መውጣት እንደሆነ ቭላድሚር ፑቲን ወቅሰዋል።
ሞስኮ በስትራቴጂካዊ የጦር መሣሪያዎች ገደብ ላይ ውይይት እንዲታደስ ደጋግማ ሐሳብ ማቅረቧን እና የቀረበው ጥያቄ አሁንም በአማራጭነት ጠረጴዛው ላይ እንዳለ ገልጸው፤ ሆኖም ዋሽንግተን ምላሽ አልሰጠችበትም ብለዋል።
ፑቲን አክለውም፣ ሩሲያ መሰል ውይይቶችን እንደገና ከመጀመር አንጻር ተቃውሞ አሳይታ አታውቅም ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X