ፑቲን ስለ ሺ ጂንፒንግ፦ "ያለ አስተርጓሚም እንኳን እርስ በርስ እንግባባለን"

ሰብስክራይብ

ፑቲን ስለ ሺ ጂንፒንግ፦ "ያለ አስተርጓሚም እንኳን እርስ በርስ እንግባባለን"

ቭላድሚር ፑቲን በእሳቸው እና በቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ መካከል ምንም ዓይነት የባህል ግድግዳ እንደሌለገልጸዋል።

በቅርቡ በሕንድ በነበራቸው ቆይታ ሁለቱ መሪዎች ያለ አስተርጓሚ ብቻቸውን ቀርተው እንኳ በጥቂት ቃላት ብቻ እርስ በእርስ መረዳዳት የቻሉበትን አጋጣሚ አስታውሰዋል።

ፑቲን አክለውም ይህ ቅርበት በሩሲያ እና በቻይና መካከል ያለውን ሰፊ እምነት የሚያንጸባርቅ መሆኑን ገልጸው፤ ግንኙነታቸውን በዓለም ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ የማረጋጋት ሚና ያለው ወሳኝ ምሰሶ ሲሉ ገልፀውታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0