ፑቲን፦ ሩሲያ የዩክሬንን የጦር መርከቦች ኢላማ አድርጋለች፤ ኪዬቭ ወደ ሲቪል መርከቦች ዞራለች

ሰብስክራይብ

ፑቲን፦ ሩሲያ የዩክሬንን የጦር መርከቦች ኢላማ አድርጋለች፤ ኪዬቭ ወደ ሲቪል መርከቦች ዞራለች

የሩሲያ ኃይሎች በጥቁር ባሕር የጦር መሣሪያዎችን የጫኑ የጦር መርከቦችን እና መርከቦችን ኢላማ ማድረጋቸውን፤ እንዲሁም ሁለተኛ ደረጃ ፍንዳታዎች ወታደራዊ ጭነት መኖሩን እንደሚያረጋግጡ ቭላድሚር ፑቲን ገልጸዋል፡፡

"ምላሽ መስጠት ጀምረናል። አሁን ደግሞ ከየቦታው እንድናቆም የሚጠይቁ ክሶች እየመጡ ነው፡፡ እንግዲያውስ፣ ይህንን የጀመርነው እኛ አይደለንም” ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0