ፑቲን የሆርሙዝ እንደገና እንደሚከፈት እና በኢራን ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንደሚነሳ ተስፋ ያደርጋሉ

ሰብስክራይብ

ፑቲን የሆርሙዝ እንደገና እንደሚከፈት እና በኢራን ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንደሚነሳ ተስፋ ያደርጋሉ

ቭላድሚር ፑቲን እንደተናገሩት፣ ሩሲያ የሆርሙዝ ወሽመጥ ዳግም እንደሚከፈትና በኢራን ላይ የተጣሉት ማዕቀቦች እንደሚነሱ ተስፋ ታደርጋለች።

ሞስኮ ማንኛውንም ዓይነት ወረራና ጥቃት እንደምትቃወም እንዲሁም አለመግባባቶች በሰላማዊ መንገድ እልባት እንዲያገኙ እንደምትደግፍ ገልጸዋል።

በተጨማሪም ፑቲን የኢራን የበለፀገ (የተብላላ) ዩራኒየም ወደ ሩሲያ ግዛት እንዲዛወር የቀረበው የሩሲያ ሐሳብ አሁንም በአማራጭነት እንዳለ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0