የኢትዮጵያ "የፋይናንስ ዘርፍ የሳይበር ደህንነት ፎረም" ምሥረታ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ "የፋይናንስ ዘርፍ የሳይበር ደህንነት ፎረም" ምሥረታ

ብሔራዊ ባንክ እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የሀገሪቱን የዲጂታል ፋይናንስ ሥነ-ምህዳር ከሳይበር ጥቃቶች ለመጠበቅ የሚያስችል 'የፋይናንስ ዘርፍ የሳይበር ደህንነት ፎረም' በጋራ አቋቁመዋል።

በ2ኛው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም ላይ ይፋ የተደረገው ይህ ፎረም፤ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ እና በብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ አብሮ ሰብሳቢነት የሚመራ ይሆናል።

የፎረሙ ዋና ዋና ዓላማዎች ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0