https://amh.sputniknews.africa/20261001/5420971.html
የአፍሪካ የቱሪዝም ሉዓላዊነትና አህጉራዊ ግንኙነት በኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት 2026
የአፍሪካ የቱሪዝም ሉዓላዊነትና አህጉራዊ ግንኙነት በኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት 2026
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የአዲስ አበባን የዲፕሎማሲና የኮሪደር ልማት ለቱሪዝም የመጠቀም ስትራቴጂን፣ የብሪክስ+ አዲስ የአህጉራዊና የደቡብ-ደቡብ የቱሪዝም ገበያ ዕድሎችን፣ የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት መስከረም 19–21፣ 2019... 01.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-01T10:20+0300
2026-10-01T10:20+0300
2026-10-01T10:20+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5419697_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_8fd8b5f5963037a38d340bc758822eb4.png
የአፍሪካ የቱሪዝም ሉዓላዊነትና አህጉራዊ ግንኙነት በኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት 2026
Sputnik አፍሪካ
''አፍሪካውያን የራሳችንን ታሪክና እውነተኛ ገጽታ በራሳችን የመገናኛ ብዙኃን፣ በሳይንስ፣ በፈጠራና በቱሪዝም ዘርፍ ራሳችን በግንባር ቀደምትነት መናገርና መገንባት አለብን፤ ውጫዊ እውቅናን ወይም የሌሎችን ማረጋገጫ መጠበቅ የለብንም። የውጭ አካላት አህጉራችንን የሚያሳዩበትን የቆየ የተዛባ አመለካከት በመስበር የአፍሪካን ትክክለኛ የሀብትና የዕድል ገጽታ ለዓለም ማሳየት የፊታችን ሳምንት የቤት ሥራችንን የምንከውንበት ሊሆን ይገባል፤'' ሲሉ በኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት 2026 ሁነት ላይ ያነጋገርናቸው የኢትዮጵያ አስጎብኚ ድርጅቶች ማኅበር (ETOA) ፕሬዚዳንት እና የፓራዳይዝ ኢትዮጵያ ትራቭል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹም ገዛኸኝ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የአዲስ አበባን የዲፕሎማሲና የኮሪደር ልማት ለቱሪዝም የመጠቀም ስትራቴጂን፣ የብሪክስ+ አዲስ የአህጉራዊና የደቡብ-ደቡብ የቱሪዝም ገበያ ዕድሎችን፣ የኦሮሚያ ቱሪዝም መስከረም 19–21፣ 2019 ዓ.ም ዋና ዋና ኩነቶችን፣ በምሥራቅ አፍሪካ አገራት መካከል ያለውን የቪዛና የአየር ትራንስፖርት እንቅፋቶችን በመስበር የተቀናጀ የቱሪዝም መዳረሻዎችን የመፍጠር አስፈላጊነትን እንዲሁም ሰው ሰራሽ አስተዉሎት ለዘርፉ የመጠቀም መንገዶችን በሰፊው ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የአዲስ አበባን የዲፕሎማሲና የኮሪደር ልማት ለቱሪዝም የመጠቀም ስትራቴጂን፣ የብሪክስ+ አዲስ የአህጉራዊና የደቡብ-ደቡብ የቱሪዝም ገበያ ዕድሎችን፣ የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት መስከረም 19–21፣ 2019 ዓ.ም ዋና ዋና ኩነቶችን፣ በምሥራቅ አፍሪካ አገራት መካከል ያለውን የቪዛና የአየር ትራንስፖርት እንቅፋቶችን በመስበር የተቀናጀ የቱሪዝም መዳረሻዎችን የመፍጠር አስፈላጊነትን እንዲሁም ሰው ሰራሽ አስተዉሎት ለዘርፉ የመጠቀም መንገዶችን በሰፊው ተወያይተናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5419697_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_5d92d3d4ad23fc04159678807ccb63b5.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የአፍሪካ የቱሪዝም ሉዓላዊነትና አህጉራዊ ግንኙነት በኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት 2026
በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''አፍሪካውያን የራሳችንን ታሪክና እውነተኛ ገጽታ በራሳችን የመገናኛ ብዙኃን፣ በሳይንስ፣ በፈጠራና በቱሪዝም ዘርፍ ራሳችን በግንባር ቀደምትነት መናገርና መገንባት አለብን፤ ውጫዊ እውቅናን ወይም የሌሎችን ማረጋገጫ መጠበቅ የለብንም። የውጭ አካላት አህጉራችንን የሚያሳዩበትን የቆየ የተዛባ አመለካከት በመስበር የአፍሪካን ትክክለኛ የሀብትና የዕድል ገጽታ ለዓለም ማሳየት የፊታችን ሳምንት የቤት ሥራችንን የምንከውንበት ሊሆን ይገባል፤'' ሲሉ በኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት 2026 ሁነት ላይ ያነጋገርናቸው የኢትዮጵያ አስጎብኚ ድርጅቶች ማኅበር (ETOA) ፕሬዚዳንት እና የፓራዳይዝ ኢትዮጵያ ትራቭል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹም ገዛኸኝ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የአዲስ አበባን የዲፕሎማሲና የኮሪደር ልማት ለቱሪዝም የመጠቀም ስትራቴጂን፣ የብሪክስ+ አዲስ የአህጉራዊና የደቡብ-ደቡብ የቱሪዝም ገበያ ዕድሎችን፣ የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት መስከረም 19–21፣ 2019 ዓ.ም ዋና ዋና ኩነቶችን፣ በምሥራቅ አፍሪካ አገራት መካከል ያለውን የቪዛና የአየር ትራንስፖርት እንቅፋቶችን በመስበር የተቀናጀ የቱሪዝም መዳረሻዎችን የመፍጠር አስፈላጊነትን እንዲሁም ሰው ሰራሽ አስተዉሎት ለዘርፉ የመጠቀም መንገዶችን በሰፊው ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡