የጥንቱ ዓለም የመጀመሪያው "ሰማይ ጠቀስ" ሕንጻ በኢትዮጵያ ውስጥ ነበር?

ሰብስክራይብ

የጥንቱ ዓለም የመጀመሪያው "ሰማይ ጠቀስ" ሕንጻ በኢትዮጵያ ውስጥ ነበር?

በትግራይ ክልል ይሓ ስፍራ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ800 ዓ.ዓ አካባቢ የተገነባውና "ግራት ብዕል ገብሪ" በመባል የሚታወቀው ቤተ-መንግሥት፤ ዘመናዊ የሕንጻ ግንባታ ቴክኖሎጂ ከመፈጠሩ ከበርካታ ክፍለ ዘመናት በፊት ከፍተኛ የምህንድስና ጥበብ የታየበት ሕንጻ እንደነበር አዲስ ጥናት ይፋ አድርጓል።

ጥናቱ ምን አመላከተ? የስፑኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0