https://amh.sputniknews.africa/20260930/5420930.html
አዲስ አበባ ኮንፈረንስ ቱሪዝም ላይ ትኩረት አድርጋ እየሠራች ነው – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን
አዲስ አበባ ኮንፈረንስ ቱሪዝም ላይ ትኩረት አድርጋ እየሠራች ነው – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን
Sputnik አፍሪካ
አዲስ አበባ ኮንፈረንስ ቱሪዝም ላይ ትኩረት አድርጋ እየሠራች ነው – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን ኮንፈረንስ ቱሪዝም ለከተማችን እና ለሀገራችን በጣም ጠቃሚ የሆነ አንዱ የቱሪዝም ዘርፍ ነው ሲሉ የኮሚሽኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ልደት ሙለታ ለስፑትኒክ... 30.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-30T20:15+0300
2026-09-30T20:15+0300
2026-09-30T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5420777_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_cb9bcc627e740ad856e29d4c5156e7ae.jpg
አዲስ አበባ ኮንፈረንስ ቱሪዝም ላይ ትኩረት አድርጋ እየሠራች ነው – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን ኮንፈረንስ ቱሪዝም ለከተማችን እና ለሀገራችን በጣም ጠቃሚ የሆነ አንዱ የቱሪዝም ዘርፍ ነው ሲሉ የኮሚሽኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ልደት ሙለታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡ “እዛ ላይ ደግሞ አዲስ አበባ በጣም በትኩረት እየሠራች ነው፡፡ [...] አሁን እንደነ የአድዋ ድል መታሰቢያ፣ እንደነ ኮንቬንሽን ማዕከል እና እንደነ አራዳ ፓርክ ትላልቅ ስብሰባ፣ ዐውደ–ርዕይና ኮንፈረንስ፣ ማድረጊያ ቦታዎች ተሠርተዋል። የኮሚሽኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሯ፣ አዲስ አበባን ቀዳሚ የኮንፍረንስ ቱሪዝም ማዕክል ለማድረግ እየተሠሩ ስላሉ ሥራዎች ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች በቪዲዮው ይመለከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አዲስ አበባ ኮንፈረንስ ቱሪዝም ላይ ትኩረት አድርጋ እየሠራች ነው – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን
Sputnik አፍሪካ
አዲስ አበባ ኮንፈረንስ ቱሪዝም ላይ ትኩረት አድርጋ እየሠራች ነው – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን
2026-09-30T20:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5420777_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_28d8f9b71dad5fd12002cb5ca0b3211a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አዲስ አበባ ኮንፈረንስ ቱሪዝም ላይ ትኩረት አድርጋ እየሠራች ነው – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን
20:15 30.09.2026 (የተሻሻለ: 20:24 30.09.2026) አዲስ አበባ ኮንፈረንስ ቱሪዝም ላይ ትኩረት አድርጋ እየሠራች ነው – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን
ኮንፈረንስ ቱሪዝም ለከተማችን እና ለሀገራችን በጣም ጠቃሚ የሆነ አንዱ የቱሪዝም ዘርፍ ነው ሲሉ የኮሚሽኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ልደት ሙለታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡
“እዛ ላይ ደግሞ አዲስ አበባ በጣም በትኩረት እየሠራች ነው፡፡ [...] አሁን እንደነ የአድዋ ድል መታሰቢያ፣ እንደነ ኮንቬንሽን ማዕከል እና እንደነ አራዳ ፓርክ ትላልቅ ስብሰባ፣ ዐውደ–ርዕይና ኮንፈረንስ፣ ማድረጊያ ቦታዎች ተሠርተዋል።
የኮሚሽኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሯ፣ አዲስ አበባን ቀዳሚ የኮንፍረንስ ቱሪዝም ማዕክል ለማድረግ እየተሠሩ ስላሉ ሥራዎች ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች በቪዲዮው ይመለከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X