"በወይፈንም ይጋለባል" ያለ የሚመስለው ጎረምሳ ፈረሰኛን የሚተካከል ሽምጥ ግልቢያ በበሬ ሲያካሂድ ታይቷል

ሰብስክራይብ

#Viral | "በወይፈንም ይጋለባል" ያለ የሚመስለው ጎረምሳ ፈረሰኛን የሚተካከል ሽምጥ ግልቢያ በበሬ ሲያካሂድ ታይቷል

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል

በሬን ለግልቢያ የማዋልን ድርጊት እንዴት ያዩታል? ሐሳብዎን ያጋሩን

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0