በቦሌ ኤርፖርት 247 በመጥፋት አደጋ ውስጥ ያሉ የዱር እንስሳት ውጤቶች ተያዙ

ሰብስክራይብ

በቦሌ ኤርፖርት 247 በመጥፋት አደጋ ውስጥ ያሉ የዱር እንስሳት ውጤቶች ተያዙ

የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በተደረገ ክትትል በ664 ጭነቶች ላይ የዱር እንስሳት ውጤቶች መኖራቸው ተረጋግጧል ማለቱን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

ለዝርዝር መረጃ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0