ሩሲያ እና ኮንጎ በተለያዩ ዘርፎች የጋራ ፕሮጀክቶቻቸውን ወደ ተጨባጭ ምዕራፍ እያሸጋገሩ ነው

ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ኮንጎ በተለያዩ ዘርፎች የጋራ ፕሮጀክቶቻቸውን ወደ ተጨባጭ ምዕራፍ እያሸጋገሩ ነው

ይህ እርምጃ በብራዛቪል በተካሄደው ስምንተኛው የሁለቱ ሀገራት የመንግሥታት ኮሚሽን ስብሰባ አማካኝነት የተፋጠነ ነው።

የስብሰባው ዋነኛ ትኩረቶች የሚከተሉት ናቸው፦

🟠 ንግድን ማስፋፋት፤

🟠 ኢንቨስትመንትን ማነቃቃት።

ስብሰባው ከሰኞ እስከ ረቡዕ የተካሄደ ሲሆን በሚኒስትሮች ደረጃ በተደረገ ድርድር እና አዳዲስ ስምምነቶችን በመፈረም ተጠናቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0