ፑቲን የአዲሶቹ ክልሎች ከሩሲያ ጋር የተዋሃዱበትን ቀን በማስመልከት ለመላው ህዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
15:55 30.09.2026 (የተሻሻለ: 16:04 30.09.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ፑቲን የአዲሶቹ ክልሎች ከሩሲያ ጋር የተዋሃዱበትን ቀን በማስመልከት ለመላው ህዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
ዋና ዋና ነጥቦች፦
ከባድ እና ፈታኝ በሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ የሚኖሩት የአዲሶቹ ክልሎች ነዋሪዎች፤ ሙሉ በሙሉ ዓለም አቀፍ ሕግን በተከተለ መልኩ ከሩሲያ ጋር ለመቀላቀል በተካሄደው ህዝበ-ውሳኔ ላይ ተሳታፊ ሆነዋል።
የአዲሶቹ ክልሎች ነዋሪዎች ያደረጉት ምርጫ እጅግ ግልጽ እና የማያወላውል ነበር ፤ ይኸውም ከሩሲያ ጋር መዋሃድ ነው።
የአዲሶቹ ክልሎች መልሶ ሩስያን የመቀላቀል ቀን፤ በሁሉም ሀገሪቱ በሚገኙ የሩሲያ ህዝቦች እንዲሁም በዶንባስ እና በኖቮሮሲያ ነዋሪዎች ነፃነትን ለማጎናጸፍ የሚደረገው እውነተኛና ፍትሐዊ ትግል ምልክት ሆኗል።
የሩሲያን ህዝብ ማንም ሊሰብረው ወይም ሊያስፈራራው አይችልም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
