https://amh.sputniknews.africa/20260930/5414848.html
አውሮፓ በሩሲያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ ስህተት መሆኑን አምና ለመቀበል ፈቃደኛ አይደለችም - የቀድሞ የብሪታንያ ዲፕሎማት
አውሮፓ በሩሲያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ ስህተት መሆኑን አምና ለመቀበል ፈቃደኛ አይደለችም - የቀድሞ የብሪታንያ ዲፕሎማት
Sputnik አፍሪካ
አውሮፓ በሩሲያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ ስህተት መሆኑን አምና ለመቀበል ፈቃደኛ አይደለችም - የቀድሞ የብሪታንያ ዲፕሎማትየቀድሞው የብሪታንያ ዲፕሎማት ኢያን ፕሮውድ ከቫልዳይ ዓለም አቀፍ ውይይት ክበብ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣... 30.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-30T15:25+0300
2026-09-30T15:25+0300
2026-09-30T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5414695_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_0b3d9697f6d4300e944f88992a0fa66b.jpg
አውሮፓ በሩሲያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ ስህተት መሆኑን አምና ለመቀበል ፈቃደኛ አይደለችም - የቀድሞ የብሪታንያ ዲፕሎማትየቀድሞው የብሪታንያ ዲፕሎማት ኢያን ፕሮውድ ከቫልዳይ ዓለም አቀፍ ውይይት ክበብ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ አውሮፓ ውድ የኃይል አማራጮችን ለመግዛት የወሰደችውን ውሳኔ እና በሩሲያ ላይ የምታሳብበውን አካሄድ በመጥቀስ፤ “በመረጥነው የተሳሳተ የፖሊሲ አቅጣጫ ምክንያት ኢኮኖሚያችን እየተጎዳ ይገኛል” ብለዋል። “ሰዎች ይህንን ፖሊሲ ሲያብራሩ፣ 'በሩሲያ ነዳጅ እና ጋዝ ሱስ ተጠምደን ነበር' ይላሉ፡፡ ለመሆኑ በርካሽ የኃይል ምንጭ ሱስ መጠመድ የሚባል ነገር አለ እንዴ? ስለዚህ እንደ አለመታደል ሆኖ ሰዎች ለአውሮፓ እና ለእንግሊዝ በግልጽ ጉዳት የሚያስከትሉ ውሳኔዎችን ለማስደገፍና ለማመካኘት አሁንም መንገዶችን መፈለጋቸውን ቀጥለውበታል።”በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አውሮፓ በሩሲያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ ስህተት መሆኑን አምና ለመቀበል ፈቃደኛ አይደለችም - የቀድሞ የብሪታንያ ዲፕሎማት
Sputnik አፍሪካ
አውሮፓ በሩሲያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ ስህተት መሆኑን አምና ለመቀበል ፈቃደኛ አይደለችም - የቀድሞ የብሪታንያ ዲፕሎማት
2026-09-30T15:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5414695_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_6d5db7fcb8a99c73b16cb9d35e514e8c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አውሮፓ በሩሲያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ ስህተት መሆኑን አምና ለመቀበል ፈቃደኛ አይደለችም - የቀድሞ የብሪታንያ ዲፕሎማት
15:25 30.09.2026 (የተሻሻለ: 15:34 30.09.2026) አውሮፓ በሩሲያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ ስህተት መሆኑን አምና ለመቀበል ፈቃደኛ አይደለችም - የቀድሞ የብሪታንያ ዲፕሎማት
የቀድሞው የብሪታንያ ዲፕሎማት ኢያን ፕሮውድ ከቫልዳይ ዓለም አቀፍ ውይይት ክበብ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ አውሮፓ ውድ የኃይል አማራጮችን ለመግዛት የወሰደችውን ውሳኔ እና በሩሲያ ላይ የምታሳብበውን አካሄድ በመጥቀስ፤ “በመረጥነው የተሳሳተ የፖሊሲ አቅጣጫ ምክንያት ኢኮኖሚያችን እየተጎዳ ይገኛል” ብለዋል።
“ሰዎች ይህንን ፖሊሲ ሲያብራሩ፣ 'በሩሲያ ነዳጅ እና ጋዝ ሱስ ተጠምደን ነበር' ይላሉ፡፡ ለመሆኑ በርካሽ የኃይል ምንጭ ሱስ መጠመድ የሚባል ነገር አለ እንዴ? ስለዚህ እንደ አለመታደል ሆኖ ሰዎች ለአውሮፓ እና ለእንግሊዝ በግልጽ ጉዳት የሚያስከትሉ ውሳኔዎችን ለማስደገፍና ለማመካኘት አሁንም መንገዶችን መፈለጋቸውን ቀጥለውበታል።”
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X