መሪዎቹ ቋንቋ፤ ሀገራቱ ድንበር ይጋራሉ

ሰብስክራይብ

#Viral | መሪዎቹ ቋንቋ፤ ሀገራቱ ድንበር ይጋራሉ

የጅቡቲው ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ እና የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሁለትዮሽ ውይይታቸው ወቅት በአማርኛ ቋንቋ ሲነጋገሩ ተደምጠዋል።

ቀደም ሲል ሁለቱ መሪዎች የተጣራ ነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ዝርጋታን አስጀምረዋል።

ከማኅበራዊ ትስስር ገፅ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል

የፕሬዝዳንቱን የአማርኛ ቋናቋ ክህሎት እንዴት አገኘት? አስተያየትዎን ያጋሩን

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0