ኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን ለቱሪዝም ኢንዱስትሪ ልማት እድገት እየተጠቀመችበት ነው - ቱሪዝም ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን ለቱሪዝም ኢንዱስትሪ ልማት እድገት እየተጠቀመችበት ነው - ቱሪዝም ሚኒስትር

በስድስተኛው የኦሮሚያ የቱሪዝም ሳምንት ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቱሪዝም ሚንስትር ሰላማዊት ካሳ፤ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴክኖሎጂን በተለይም ሰው ሠራሽ አስተውሎትን ለቱሪዝም ኢንዱስትሪ እድገት አይነተኛ መሳሪያ አድርጋ እየተጠቀመች እንደምትገኝ ገልጸዋል፡፡

እንደ ሚኒስትሯ ገለጻ፣ አዲሱ የቱሪዝም ፖሊሲ ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን በማሳደግ፣ ፈጠራን በማበረታታት እና እና የስራ እድል ፈጠራን በማሳደግ የቱሪዝም ዘርፉ ለአገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት የጎላ አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ለማድረግ የሚያስችሉ አሰራሮችን ማካተቱን አስረድተዋል፡፡

ለዝርዝር መረጃዎች የስፑትኒክ አፍሪካን የቪዲዮ ጥንቅር ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0