"ያወኩናል፣ ይገድሉናል"፦ ፕሬዝዳንት ትራኦሬ ከፈረንሳይ ጋር ያለውን ግንኙነት እንደገና የማደስ ሃሳብን ሙሉ በሙሉ ውድቅ አደረጉ

ሰብስክራይብ

"ያወኩናል፣ ይገድሉናል"፦ ፕሬዝዳንት ትራኦሬ ከፈረንሳይ ጋር ያለውን ግንኙነት እንደገና የማደስ ሃሳብን ሙሉ በሙሉ ውድቅ አደረጉ

"'አዎ፣ በተሻለ እሳቤ ተመልሰዋል፤ እንድናስገባቸው መፍቀድ አለብን' የሚል ጥያቄ ፈፅሞ አይነሳም" ሲሉ የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል፡፡

ከፈረንሳይ ጋር በተለያዩ ቅርጾች ወይም በአዲስ መሠረት ላይ ግንኙነትን እንደገና ለማደስ የቀረቡ ሃሳቦችን ውድቅ በማድረግ፣ ቡርኪና ፋሶ "በዚህ ጉዳይ ላይ መቀለድ (መጫወት) እንደሌለባት" እና የቡርኪና ፋሶ ሕዝብ ከዚህ ትምህርት መውሰዱን አጽንኦት ሰጥተው ገልፀዋል።

ቡርኪና ፋሶ ፈረንሳይ በሀገሪቱ ጥቅም ላይ የምታደርገውን ማቋረጥ የሌለው እኩይ እንቅስቃሴ እና የአዲስ ቅኝ ግዛት ምኞቷን በመጥቀስ እ.አ.አ ሰኔ 26 ቀን 2026 ከፓሪስ ጋር ያላትን ግንኙነት በይፋ ማቋረጧ ይታወቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0