https://amh.sputniknews.africa/20260929/5405906.html
የቻይና ሮቦቶች ባህላዊውን የአረብ የሰይፍ ዳንስ አቀረቡ
የቻይና ሮቦቶች ባህላዊውን የአረብ የሰይፍ ዳንስ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
የቻይና ሮቦቶች ባህላዊውን የአረብ የሰይፍ ዳንስ አቀረቡሮቦቶቹ ከሰይፍ ይልቅ ከዘራዎችን በመያዝ በልማዱ መሠረት የውዝዋዜ ትርኢቱን ያለ ምንም ግድፈት በጥንቃቄ አቅርበዋል።ትርኢቱ የቀረበው የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ የተመሠረተችበትን 77ኛ ዓመት የምሥረታ... 29.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-29T19:55+0300
2026-09-29T19:55+0300
2026-09-29T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5405753_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_c35e3c4890f0163ea6fac3a48b2f09ea.jpg
የቻይና ሮቦቶች ባህላዊውን የአረብ የሰይፍ ዳንስ አቀረቡሮቦቶቹ ከሰይፍ ይልቅ ከዘራዎችን በመያዝ በልማዱ መሠረት የውዝዋዜ ትርኢቱን ያለ ምንም ግድፈት በጥንቃቄ አቅርበዋል።ትርኢቱ የቀረበው የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ የተመሠረተችበትን 77ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አስመልክቶ በሳዑዲ አረቢያ በሚገኘው የቻይና ኤምባሲ በተዘጋጀው የክብር አቀባበል ሥነ-ስርዓት ላይ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የቻይና ሮቦቶች ባህላዊውን የአረብ የሰይፍ ዳንስ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
የቻይና ሮቦቶች ባህላዊውን የአረብ የሰይፍ ዳንስ አቀረቡ
2026-09-29T19:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5405753_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_0d9280c46facf648c9383146ff874ecf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቻይና ሮቦቶች ባህላዊውን የአረብ የሰይፍ ዳንስ አቀረቡ
19:55 29.09.2026 (የተሻሻለ: 20:04 29.09.2026) የቻይና ሮቦቶች ባህላዊውን የአረብ የሰይፍ ዳንስ አቀረቡ
ሮቦቶቹ ከሰይፍ ይልቅ ከዘራዎችን በመያዝ በልማዱ መሠረት የውዝዋዜ ትርኢቱን ያለ ምንም ግድፈት በጥንቃቄ አቅርበዋል።
ትርኢቱ የቀረበው የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ የተመሠረተችበትን 77ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አስመልክቶ በሳዑዲ አረቢያ በሚገኘው የቻይና ኤምባሲ በተዘጋጀው የክብር አቀባበል ሥነ-ስርዓት ላይ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X