ሩሲያ አዲሱን ጋርፒያ ድሮን በቻይና እና በቬትናም ልታሳይ ነው

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ አዲሱን ጋርፒያ ድሮን በቻይና እና በቬትናም ልታሳይ ነው
ሩሲያ አዲሱን ጋርፒያ ድሮን በቻይና እና በቬትናም ልታሳይ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.09.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ አዲሱን ጋርፒያ ድሮን በቻይና እና በቬትናም ልታሳይ ነው

በአልማዝ-አንቴይ ኩባንያ የተሠራው የጋርፒያ-ኤ1(ኢ) ድሮን የወጪ ንግድ ስሪት በሁለት ዓለም አቀፍ ዐውደ-ርዕዮች ማለትም፣ በቬትናም የመከላከያ ኤክስፖ እና በቻይና አየር ትርዒት ላይ ለዕይታ ይቀርባል።

ዋና ዋና መገለጫዎች፦

ከፍተኛ ፍጥነት፦ እስከ 170 ኪ.ሜ/ሠዓት

የመታያ ክልል፦ 1,000 ኪሎሜትር

የኢላማ ጥራት፦ እስከ 4 ሜትር

የበረራ ከፍታ፦ ከ50 እስከ 2,500 ሜትር

የጦር ፈንጂ ጭንቅላት (አረር)፦ 50 ኪሎ ግራም

ፎቶ ከሮስቴክ የተወሰደ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0