https://amh.sputniknews.africa/20260929/5404109.html
በኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የታገዘ ድረ-ገጽ ተመረቀ
በኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የታገዘ ድረ-ገጽ ተመረቀ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የታገዘ ድረ-ገጽ ተመረቀ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ እና የቀድሞ የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሌሊሳ ዱጋ በኦሮሚያ የቱሪዝም ሳምንት ዝግጅት ላይ ድረ-ገጹን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ ድረ-ገጹ... 29.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-29T18:55+0300
2026-09-29T18:55+0300
2026-09-29T21:06+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5406860_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_4cb135cc7ceb6a4eb6e3abbc4023d5d5.jpg
በኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የታገዘ ድረ-ገጽ ተመረቀ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ እና የቀድሞ የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሌሊሳ ዱጋ በኦሮሚያ የቱሪዝም ሳምንት ዝግጅት ላይ ድረ-ገጹን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ ድረ-ገጹ የኦሮሚያ ክልልን የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለጎብኚዎች ያስመለክታል ስትል የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግባለች፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የታገዘ ድረ-ገጽ ተመረቀ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የታገዘ ድረ-ገጽ ተመረቀ
2026-09-29T18:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5406860_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ae1c30761882043ad928261e86d0b7e3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የታገዘ ድረ-ገጽ ተመረቀ
18:55 29.09.2026 (የተሻሻለ: 21:06 29.09.2026) በኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የታገዘ ድረ-ገጽ ተመረቀ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ እና የቀድሞ የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሌሊሳ ዱጋ በኦሮሚያ የቱሪዝም ሳምንት ዝግጅት ላይ ድረ-ገጹን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡
ድረ-ገጹ የኦሮሚያ ክልልን የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለጎብኚዎች ያስመለክታል ስትል የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግባለች፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X