https://amh.sputniknews.africa/20260929/5403589.html
ኪዬቭ እና ስፖንሰሮቿ 'የሞስኮን ከሳህል ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ማስተጓጎል' ይፈልጋሉ - ፓን-አፍሪካኒስት
ኪዬቭ እና ስፖንሰሮቿ 'የሞስኮን ከሳህል ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ማስተጓጎል' ይፈልጋሉ - ፓን-አፍሪካኒስት
Sputnik አፍሪካ
ኪዬቭ እና ስፖንሰሮቿ 'የሞስኮን ከሳህል ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ማስተጓጎል' ይፈልጋሉ - ፓን-አፍሪካኒስትምንም እንኳን የምዕራባውያን ድጋፍ ቢኖራትም በጦር ሜዳ ውጊያው ላይ ተሸናፊነቷ እየጎላ የመጣው ዩክሬን የሩሲያን ቀጣናዊ ጠንካራ ግንኙነቶች... 29.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-29T18:35+0300
2026-09-29T18:35+0300
2026-09-29T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5403436_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_4abd1cd6f384a7793cc0d7510c79d768.jpg
ኪዬቭ እና ስፖንሰሮቿ 'የሞስኮን ከሳህል ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ማስተጓጎል' ይፈልጋሉ - ፓን-አፍሪካኒስትምንም እንኳን የምዕራባውያን ድጋፍ ቢኖራትም በጦር ሜዳ ውጊያው ላይ ተሸናፊነቷ እየጎላ የመጣው ዩክሬን የሩሲያን ቀጣናዊ ጠንካራ ግንኙነቶች ለማዳከም አሁን "ትኩረቷን ወደ ሳህል እያዞረች ነው" ሲሉ የምዕራብ አፍሪካ የፓን-አፍሪካ ማኅበራት እና እንቅስቃሴዎች ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አብዱላዬ ናባሉም የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለ81ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ያደረጉትን ንግግር አስመልክተው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። የሩሲያ ሚና ተወደሰ፦"የሩሲያ ከሳህል ሀገራት ጋር ያላት አጋርነት እጅግ ጠቃሚ ነው። ይህም ሀገራቱ የጦር አቅማቸውን እንዲገነቡ እና የአሸባሪዎችን ስጋት እንዲመክቱ አስችሏቸዋል። በቦታው ላይ የሩሲያ ኃይሎች ያደረጉትን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አይተናል፤ ይህም ቀጣናዊ ደህንነትን ለማጠናከር እና የሀገሮቻችንን ጥቅም ለማስጠበቅ ረድቷል" ሲሉ አብራርተዋል። ፈረንሳይ ተወቀሰች፦ናባሉም ፈረንሳይ ከቀጣናው ከተባረረች በኋላ እንደገና እግሯን ለመትከል የኪዬቭን ድርጊት በሳህል ቀጣና በመደገፍ አካባቢውን እያናጋች ነው ሲሉ ከሰዋል። የሩሲያ የአፍሪካ ኮርፕስ እና የማሊ ጦር የአሸባሪዎችን የፈንጂ መሣሪያ ሲደመሰሱ የሚያሳይ ቪዲዮ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኪዬቭ እና ስፖንሰሮቿ 'የሞስኮን ከሳህል ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ማስተጓጎል' ይፈልጋሉ - ፓን-አፍሪካኒስት
Sputnik አፍሪካ
ኪዬቭ እና ስፖንሰሮቿ 'የሞስኮን ከሳህል ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ማስተጓጎል' ይፈልጋሉ - ፓን-አፍሪካኒስት
2026-09-29T18:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5403436_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_19d488996824bac1616b59bad2c2488d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኪዬቭ እና ስፖንሰሮቿ 'የሞስኮን ከሳህል ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ማስተጓጎል' ይፈልጋሉ - ፓን-አፍሪካኒስት
18:35 29.09.2026 (የተሻሻለ: 18:44 29.09.2026) ኪዬቭ እና ስፖንሰሮቿ 'የሞስኮን ከሳህል ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ማስተጓጎል' ይፈልጋሉ - ፓን-አፍሪካኒስት
ምንም እንኳን የምዕራባውያን ድጋፍ ቢኖራትም በጦር ሜዳ ውጊያው ላይ ተሸናፊነቷ እየጎላ የመጣው ዩክሬን የሩሲያን ቀጣናዊ ጠንካራ ግንኙነቶች ለማዳከም አሁን "ትኩረቷን ወደ ሳህል እያዞረች ነው" ሲሉ የምዕራብ አፍሪካ የፓን-አፍሪካ ማኅበራት እና እንቅስቃሴዎች ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አብዱላዬ ናባሉም የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለ81ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ያደረጉትን ንግግር አስመልክተው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የሩሲያ ሚና ተወደሰ፦
"የሩሲያ ከሳህል ሀገራት ጋር ያላት አጋርነት እጅግ ጠቃሚ ነው። ይህም ሀገራቱ የጦር አቅማቸውን እንዲገነቡ እና የአሸባሪዎችን ስጋት እንዲመክቱ አስችሏቸዋል። በቦታው ላይ የሩሲያ ኃይሎች ያደረጉትን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አይተናል፤ ይህም ቀጣናዊ ደህንነትን ለማጠናከር እና የሀገሮቻችንን ጥቅም ለማስጠበቅ ረድቷል" ሲሉ አብራርተዋል።
ፈረንሳይ ተወቀሰች፦
ናባሉም ፈረንሳይ ከቀጣናው ከተባረረች በኋላ እንደገና እግሯን ለመትከል የኪዬቭን ድርጊት በሳህል ቀጣና በመደገፍ አካባቢውን እያናጋች ነው ሲሉ ከሰዋል።
የሩሲያ የአፍሪካ ኮርፕስ እና የማሊ ጦር የአሸባሪዎችን የፈንጂ መሣሪያ ሲደመሰሱ የሚያሳይ ቪዲዮ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X