የኢትዮጵያ እና የሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ መጣሪያ ጨዋታ በሴኔጋል የ1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቀቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ እና የሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ መጣሪያ ጨዋታ በሴኔጋል የ1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ እና የሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ መጣሪያ ጨዋታ በሴኔጋል የ1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቀቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.09.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ እና የሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ መጣሪያ ጨዋታ በሴኔጋል የ1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቀቀ

በባሕር ዳር ስታዲየም በተደረገው የኢትዮጵያ እና የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድኖች የአፍሪካ ዋንጫ መጣሪያ የእግር ኳስ ጨዋታ ኢብራሂም ምባየ በ11'ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሴኔጋል የጨዋታው አሸናፊ ሆናለች፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን ተጭኖ የተጫወተ ቢሆንም ግብ ማስቆጠር ሳይችል ቀርቷል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0