https://amh.sputniknews.africa/20260929/5400846.html
ኢትዮጵያ እና ሕንድ የወታደራዊ ሥልጠና እና የመከላከያ ኢንዱስትሪ ትብብራቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ
ኢትዮጵያ እና ሕንድ የወታደራዊ ሥልጠና እና የመከላከያ ኢንዱስትሪ ትብብራቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ
Sputnik አፍሪካ
🇪🇹🇮🇳 ኢትዮጵያ እና ሕንድ የወታደራዊ ሥልጠና እና የመከላከያ ኢንዱስትሪ ትብብራቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙበአዲስ አበባ በተካሄደው ሁለተኛው የሁለቱ ሀገራት የጋራ የመከላከያ ትብብር ስብሰባ፣ በወታደራዊ ሥልጠና፣ በመከላከያ ምርት የጋራ... 29.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-29T17:45+0300
2026-09-29T17:45+0300
2026-09-29T18:29+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5400693_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f999eda0939ea55dea3a4d3ff808a6a5.jpg
🇪🇹🇮🇳 ኢትዮጵያ እና ሕንድ የወታደራዊ ሥልጠና እና የመከላከያ ኢንዱስትሪ ትብብራቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙበአዲስ አበባ በተካሄደው ሁለተኛው የሁለቱ ሀገራት የጋራ የመከላከያ ትብብር ስብሰባ፣ በወታደራዊ ሥልጠና፣ በመከላከያ ምርት የጋራ ኢንቨስትመንት እና ሰላም ማስከበር ዘርፎች በጋራ ለመሥራት መክረዋል።የጋራ ወታደራዊ ልምምድ፣ የስልጠና ተቋማት የባለሙያዎች ልውውጥ፣ ወታደራዊ ህክምና፣ እና በመከላከያ ምርቶች ዘርፍ የጋራ ኢንተርፕራይዞችን መመሥረት ላይ ከስምምነት ተደርሷል።📹 የበለጠ ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ አዲስ አበባን ለማስተዋወቅ ጥሩ አጋጣሚዎች ይኖራሉ – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ አዲስ አበባን ለማስተዋወቅ ጥሩ አጋጣሚዎች ይኖራሉ – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን
2026-09-29T17:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5400693_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f9b36f0beeb3d74990e1e91b00eee06d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ሕንድ የወታደራዊ ሥልጠና እና የመከላከያ ኢንዱስትሪ ትብብራቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ
17:45 29.09.2026 (የተሻሻለ: 18:29 29.09.2026) 🇪🇹🇮🇳 ኢትዮጵያ እና ሕንድ የወታደራዊ ሥልጠና እና የመከላከያ ኢንዱስትሪ ትብብራቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙበአዲስ አበባ በተካሄደው ሁለተኛው የሁለቱ ሀገራት የጋራ የመከላከያ ትብብር ስብሰባ፣ በወታደራዊ ሥልጠና፣ በመከላከያ ምርት የጋራ ኢንቨስትመንት እና ሰላም ማስከበር ዘርፎች በጋራ ለመሥራት መክረዋል።
የጋራ ወታደራዊ ልምምድ፣ የስልጠና ተቋማት የባለሙያዎች ልውውጥ፣ ወታደራዊ ህክምና፣ እና በመከላከያ ምርቶች ዘርፍ የጋራ ኢንተርፕራይዞችን መመሥረት ላይ ከስምምነት ተደርሷል።
📹 የበለጠ ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X