https://amh.sputniknews.africa/20260929/5399715.html
ከ21 ዞኖች ወደ 6 ዞኖች፦ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መዋቅር
ከ21 ዞኖች ወደ 6 ዞኖች፦ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መዋቅር
Sputnik አፍሪካ
ከ21 ዞኖች ወደ 6 ዞኖች፦ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መዋቅር ጨፌ ኦሮሚያ (የክልሉ ምክር ቤት) ባካሄደው 1ኛ ዓመት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አስፈጻሚ አካላት የማቋቋሚያ አዋጅን አጽድቋል።በዚህ መሠረትም ክልሉ... 29.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-29T16:35+0300
2026-09-29T16:35+0300
2026-09-29T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5399562_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_0b17e9471ef632082b7db9f06c8db10a.jpg
ከ21 ዞኖች ወደ 6 ዞኖች፦ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መዋቅር ጨፌ ኦሮሚያ (የክልሉ ምክር ቤት) ባካሄደው 1ኛ ዓመት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አስፈጻሚ አካላት የማቋቋሚያ አዋጅን አጽድቋል።በዚህ መሠረትም ክልሉ የነበሩትን 21 ዞኖች በማፍረስ በ6 አቅጣጫዊ ዞኖች (ምሥራቅ፣ ደቡብ ምሥራቅ፣ ደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ምዕራብ እና ማዕከላዊ) አዋቅሯል። የዚህ ውሳኔ ዐንድምታን ለመረዳት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከ21 ዞኖች ወደ 6 ዞኖች፦ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መዋቅር
Sputnik አፍሪካ
ከ21 ዞኖች ወደ 6 ዞኖች፦ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መዋቅር
2026-09-29T16:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5399562_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_11c4abae53a95440def635fa2fa1a7ff.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከ21 ዞኖች ወደ 6 ዞኖች፦ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መዋቅር
16:35 29.09.2026 (የተሻሻለ: 16:44 29.09.2026) ከ21 ዞኖች ወደ 6 ዞኖች፦ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መዋቅር
ጨፌ ኦሮሚያ (የክልሉ ምክር ቤት) ባካሄደው 1ኛ ዓመት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አስፈጻሚ አካላት የማቋቋሚያ አዋጅን አጽድቋል።
በዚህ መሠረትም ክልሉ የነበሩትን 21 ዞኖች በማፍረስ በ6 አቅጣጫዊ ዞኖች (ምሥራቅ፣ ደቡብ ምሥራቅ፣ ደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ምዕራብ እና ማዕከላዊ) አዋቅሯል።
የዚህ ውሳኔ ዐንድምታን ለመረዳት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X