https://amh.sputniknews.africa/20260928/5386348.html
የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሳኀል የተዋደቁትን ጀግኖች ዘከሩ፤ ለማሊ የመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ክብር ሰጡ
የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሳኀል የተዋደቁትን ጀግኖች ዘከሩ፤ ለማሊ የመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ክብር ሰጡ
Sputnik አፍሪካ
የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሳኀል የተዋደቁትን ጀግኖች ዘከሩ፤ ለማሊ የመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ክብር ሰጡ "ጀግኖቻችን የከፈሉት ከፍተኛ መስዋዕትነት የተጨቆኑ ሕዝቦቻችን የሚመኙት የነፃነት፣ የፍትሕ እና የሉዓላዊነት ዘር ነው" ሲሉ... 28.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-28T18:01+0300
2026-09-28T18:01+0300
2026-09-28T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5386195_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_195e1f61a18f8d5a589b7e8f43bc136a.jpg
የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሳኀል የተዋደቁትን ጀግኖች ዘከሩ፤ ለማሊ የመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ክብር ሰጡ "ጀግኖቻችን የከፈሉት ከፍተኛ መስዋዕትነት የተጨቆኑ ሕዝቦቻችን የሚመኙት የነፃነት፣ የፍትሕ እና የሉዓላዊነት ዘር ነው" ሲሉ ካራሞኮ ዣን-ማሪ ትራኦሬ በ81ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ እ.ኤ.አ ሚያዚያ 24፣ 2026 በሽብርተኞች ጥቃት ህይወታቸውን ላጡት የማሊ የመከላከያ ሚኒስትር የጦር ሠራዊት ጄኔራል ሳዲዮ ካማራ ጥልቅ አክብሮታቸውን የገለጹ ሲሆን በማሊ እና በሳኀል ሰላም ለማስፈን የነበራቸውን ቁርጠኝነት አድንቀዋል።ትራኦሬ በተጨማሪም ለሳኅል ሀገራት ጥምረት የመከላከያ እና ደህንነት ኃይሎች፣ ለብሔራዊ ዘብ ፈቃደኞች እና በክብር ለተሰዉት ሀገር ወዳድ ወታደሮች በሙሉ ክብር ሰጥተዋል።የነዚህ ጀግኖች መስዋዕትነት የግዛት አንድነትን ለማስመለስ፣ ክብርን ለማስጠበቅ እና በሰላምና በደህንነት በነጻነት የመኖር የተከበረ መብትን ለማረጋገጥ ያለውን ዕለታዊ ጽናት ያጠናክራል ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሳኀል የተዋደቁትን ጀግኖች ዘከሩ፤ ለማሊ የመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ክብር ሰጡ
Sputnik አፍሪካ
የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሳኀል የተዋደቁትን ጀግኖች ዘከሩ፤ ለማሊ የመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ክብር ሰጡ
2026-09-28T18:01+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5386195_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_7e7f12c012534ad8938f555ed8240831.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሳኀል የተዋደቁትን ጀግኖች ዘከሩ፤ ለማሊ የመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ክብር ሰጡ
18:01 28.09.2026 (የተሻሻለ: 18:04 28.09.2026) የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሳኀል የተዋደቁትን ጀግኖች ዘከሩ፤ ለማሊ የመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ክብር ሰጡ
"ጀግኖቻችን የከፈሉት ከፍተኛ መስዋዕትነት የተጨቆኑ ሕዝቦቻችን የሚመኙት የነፃነት፣ የፍትሕ እና የሉዓላዊነት ዘር ነው" ሲሉ ካራሞኮ ዣን-ማሪ ትራኦሬ በ81ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ እ.ኤ.አ ሚያዚያ 24፣ 2026 በሽብርተኞች ጥቃት ህይወታቸውን ላጡት የማሊ የመከላከያ ሚኒስትር የጦር ሠራዊት ጄኔራል ሳዲዮ ካማራ ጥልቅ አክብሮታቸውን የገለጹ ሲሆን በማሊ እና በሳኀል ሰላም ለማስፈን የነበራቸውን ቁርጠኝነት አድንቀዋል።
ትራኦሬ በተጨማሪም ለሳኅል ሀገራት ጥምረት የመከላከያ እና ደህንነት ኃይሎች፣ ለብሔራዊ ዘብ ፈቃደኞች እና በክብር ለተሰዉት ሀገር ወዳድ ወታደሮች በሙሉ ክብር ሰጥተዋል።
የነዚህ ጀግኖች መስዋዕትነት የግዛት አንድነትን ለማስመለስ፣ ክብርን ለማስጠበቅ እና በሰላምና በደህንነት በነጻነት የመኖር የተከበረ መብትን ለማረጋገጥ ያለውን ዕለታዊ ጽናት ያጠናክራል ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X