የዲጂታል እና የቴክኖሎጂ ነጻነት ለብሔራዊ ልዑላዊነታቸን ወሳኝ ነው - የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

የዲጂታል እና የቴክኖሎጂ ነጻነት ለብሔራዊ ልዑላዊነታቸን ወሳኝ ነው - የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ማሊ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎች ተጠቃሚ ብቻ ሳትሆን የቴክኖሎጂው ባለቤት መሆን አለባት ሲሉ የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብዱላዬ ዲዮፕ በ81ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል።

በዚህም የማሊ ፕሬዚዳንት አሲሚ ጎይታ የማሊ የኤይ እና የሮቦቲክስ ማዕከልን እንዳቋቋሙ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

ሆኖም ኤአይ ከፍተኛ ስጋቶችን እንደጋረጠም አስጠንቅቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0