https://amh.sputniknews.africa/20260927/5387028.html
የዲጂታል ሉዓላዊነት፣ ያለ ኢንተርኔትና ባትሪ የሚሰሩየNFC ቴክኖሎጂ እና የሀገር በቀል ፈጠራ አህጉራዊ ስትራቴጂ
የዲጂታል ሉዓላዊነት፣ ያለ ኢንተርኔትና ባትሪ የሚሰሩየNFC ቴክኖሎጂ እና የሀገር በቀል ፈጠራ አህጉራዊ ስትራቴጂ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የሲሊኮን ቫሊን የቴክኖሎጂ የበላይነት የተገዳደሩ ሀገር በቀል ፈጠራዎችን፣ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እገዛን በመጠቀም ያለ ትልቅ ካፒታል የላቁ መተግበሪያዎችን የማልማት ጥበብን፣ ያለ ኢንተርኔትና... 27.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-27T18:14+0300
2026-09-27T18:14+0300
2026-09-28T18:14+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5386646_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_2c6fc3893be2cd009513fa95327bb54b.png
የዲጂታል ሉዓላዊነት፣ ያለ ኢንተርኔትና ባትሪ የሚሰሩየNFC ቴክኖሎጂ እና የሀገር በቀል ፈጠራ አህጉራዊ ስትራቴጂ
Sputnik አፍሪካ
የዲጂታል ሉዓላዊነት፣ ያለ ኢንተርኔትና ባትሪ የሚሰሩየNFC ቴክኖሎጂ እና የሀገር በቀል ፈጠራ አህጉራዊ ስትራቴጂ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የሲሊኮን ቫሊን የቴክኖሎጂ የበላይነት የተገዳደሩ ሀገር በቀል ፈጠራዎችን፣ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እገዛን በመጠቀም ያለ ትልቅ ካፒታል የላቁ መተግበሪያዎችን የማልማት ጥበብን፣ ያለ ኢንተርኔትና ባትሪ የሚሰሩ የNFC አሰራሮች በድንገተኛ ህክምናና በትራፊክ አደጋ ወቅት የሚሰጡትን ፈጣን ምላሽ፣ እንዲሁም አፍሪካውያን የራሳቸውን የዲጂታል ነፃነት የሚያረጋግጡበትን ስትራቴጂካዊ መንገድ ከእንግዳችን ጀኒን ፕሪስተን ጋር በሰፊው ተወያይተናል።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5386646_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_be2bf054c973a70fc538f2438ac8999f.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የዲጂታል ሉዓላዊነት፣ ያለ ኢንተርኔትና ባትሪ የሚሰሩየNFC ቴክኖሎጂ እና የሀገር በቀል ፈጠራ አህጉራዊ ስትራቴጂ
18:14 27.09.2026 (የተሻሻለ: 18:14 28.09.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
አፍሪካውያን ውድ ለሆኑ የምዕራባውያን ሶፍትዌሮች፣ የኢንተርኔት ጥገኝነትና ወርሃዊ ክፍያዎች እጃቸውን መስጠት የለባቸውም። በገጠራማና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው አካባቢዎች በሙሉ አቅማቸው የሚሰሩ፣ የባትሪና የኔትወርክ ጥገኝነት የሌላቸው የNFC ድንገተኛ አደጋ መረጃ መስጫዎችን መፍጠር ችለናል። ይህ ያለ ተጨማሪ ወጪ ሕይወትን የሚያድንና አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች በዲጂታል ምህዳሩ ተጠቃሚ የሚያደርግ አሰራር የአህጉራችንን የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት በተግባር የሚያረጋግጥ ነው፤'' ሲሉ ደቡብ አፍሪካዊቷ የሶፍትዌር አልሚና የሜዲያ ስትራቴጂስት ጀኒን ፕሪስተን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የሲሊኮን ቫሊን የቴክኖሎጂ የበላይነት የተገዳደሩ ሀገር በቀል ፈጠራዎችን፣ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እገዛን በመጠቀም ያለ ትልቅ ካፒታል የላቁ መተግበሪያዎችን የማልማት ጥበብን፣ ያለ ኢንተርኔትና ባትሪ የሚሰሩ የNFC አሰራሮች በድንገተኛ ህክምናና በትራፊክ አደጋ ወቅት የሚሰጡትን ፈጣን ምላሽ፣ እንዲሁም አፍሪካውያን የራሳቸውን የዲጂታል ነፃነት የሚያረጋግጡበትን ስትራቴጂካዊ መንገድ
ከእንግዳችን ጀኒን ፕሪስተን ጋር በሰፊው ተወያይተናል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox