https://amh.sputniknews.africa/20260927/5369716.html
ሞስኮ እና ካምፓላ ከተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ንግድና ፖለቲካን አጀንዳ ያደረገ ውይይት አካሄዱ
ሞስኮ እና ካምፓላ ከተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ንግድና ፖለቲካን አጀንዳ ያደረገ ውይይት አካሄዱ
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ እና ካምፓላ ከተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ንግድና ፖለቲካን አጀንዳ ያደረገ ውይይት አካሄዱ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በኒውዮርክ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሲካ አልፖ ጋር ውይይት ማድረጋቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር... 27.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-27T15:27+0300
2026-09-27T15:27+0300
2026-09-27T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1b/5369052_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_b7bb7e1b289e84c22f9a4b82633a9c15.jpg
ሞስኮ እና ካምፓላ ከተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ንግድና ፖለቲካን አጀንዳ ያደረገ ውይይት አካሄዱ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በኒውዮርክ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሲካ አልፖ ጋር ውይይት ማድረጋቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በይፋዊ መግለጫው አስታውቋል። "ትኩረቱ ንቁ የፖለቲካ ውይይትን ማስቀጠል እንዲሁም በንግድ፣ በኢኮኖሚ፣ በሰብዓዊ እና በሌሎች ዘርፎች ትብብርን ማስፋፋት ነበር" ሲል ሚኒስቴሩ ገልጿል። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ በ70% በማደግ ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ መፍጠሩን ላቭሮቭ በየካተሪንበርግ በተካሄደው የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ወቅት አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1b/5369052_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_419c59c0915e907f731f68ba087ccd3c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሞስኮ እና ካምፓላ ከተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ንግድና ፖለቲካን አጀንዳ ያደረገ ውይይት አካሄዱ
15:27 27.09.2026 (የተሻሻለ: 15:34 27.09.2026) ሞስኮ እና ካምፓላ ከተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ንግድና ፖለቲካን አጀንዳ ያደረገ ውይይት አካሄዱ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በኒውዮርክ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሲካ አልፖ ጋር ውይይት ማድረጋቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በይፋዊ መግለጫው አስታውቋል።
"ትኩረቱ ንቁ የፖለቲካ ውይይትን ማስቀጠል እንዲሁም በንግድ፣ በኢኮኖሚ፣ በሰብዓዊ እና በሌሎች ዘርፎች ትብብርን ማስፋፋት ነበር" ሲል ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ በ70% በማደግ ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ መፍጠሩን ላቭሮቭ በየካተሪንበርግ በተካሄደው የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ወቅት አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X


