https://amh.sputniknews.africa/20260927/5368993.html
ኢትዮጵያ ለተመድ የግብርና ልማት ፈንድ የምታደርገውን መዋጮ በአስር እጥፍ አሳደገች
ኢትዮጵያ ለተመድ የግብርና ልማት ፈንድ የምታደርገውን መዋጮ በአስር እጥፍ አሳደገች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለተመድ የግብርና ልማት ፈንድ የምታደርገውን መዋጮ በአስር እጥፍ አሳደገች ሀገሪቱ ለዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ 14ኛ የሃብት ማሰባሰብ ምዕራፍ የምታደርገውን መዋጮ 1 ሚሊዮን ዶላር አድርሳለች። ኢትዮጵያ ለኢፋድ 13 ያደረገችው መዋጮ... 27.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-27T15:14+0300
2026-09-27T15:14+0300
2026-09-27T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1b/5368840_0:52:999:614_1920x0_80_0_0_6708e9b12a6827d1951823a6b1b94509.jpg
ኢትዮጵያ ለተመድ የግብርና ልማት ፈንድ የምታደርገውን መዋጮ በአስር እጥፍ አሳደገች ሀገሪቱ ለዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ 14ኛ የሃብት ማሰባሰብ ምዕራፍ የምታደርገውን መዋጮ 1 ሚሊዮን ዶላር አድርሳለች። ኢትዮጵያ ለኢፋድ 13 ያደረገችው መዋጮ 100 ሺህ ዶላር ብቻ ነበር። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፤ "ኢትዮጵያ በአርሶ አደሮች ላይ መዋዕለ ነዋይ ለማፍሰስ እና ግብርናን የአካታች እና ዘላቂ ዕድገት መሠረት ለማድረግ ያላትን ቁርጠኝነት አጠናክራ ትቀጥላለች" ሲሉ መዋጮውን ይፋ ሲያደርጉ ተናግረዋል። ቡሩንዲ፣ ቻድ፣ ኢትዮጵያ፣ ጊኒ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ፣ ሴራሊዮን፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን እና ዚምባብዌ ለ14ኛው የኢፋድ የሃብት ማሰባሰብ ምዕራፍ ወደ 9 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ቃል ገብተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1b/5368840_56:0:944:666_1920x0_80_0_0_b209de3a467cbd5968d4120804c59555.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ለተመድ የግብርና ልማት ፈንድ የምታደርገውን መዋጮ በአስር እጥፍ አሳደገች
15:14 27.09.2026 (የተሻሻለ: 15:24 27.09.2026) ኢትዮጵያ ለተመድ የግብርና ልማት ፈንድ የምታደርገውን መዋጮ በአስር እጥፍ አሳደገች
ሀገሪቱ ለዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ 14ኛ የሃብት ማሰባሰብ ምዕራፍ የምታደርገውን መዋጮ 1 ሚሊዮን ዶላር አድርሳለች።
ኢትዮጵያ ለኢፋድ 13 ያደረገችው መዋጮ 100 ሺህ ዶላር ብቻ ነበር።
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፤ "ኢትዮጵያ በአርሶ አደሮች ላይ መዋዕለ ነዋይ ለማፍሰስ እና ግብርናን የአካታች እና ዘላቂ ዕድገት መሠረት ለማድረግ ያላትን ቁርጠኝነት አጠናክራ ትቀጥላለች" ሲሉ መዋጮውን ይፋ ሲያደርጉ ተናግረዋል።
ቡሩንዲ፣ ቻድ፣ ኢትዮጵያ፣ ጊኒ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ፣ ሴራሊዮን፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን እና ዚምባብዌ ለ14ኛው የኢፋድ የሃብት ማሰባሰብ ምዕራፍ ወደ 9 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ቃል ገብተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X