በቻይና የጣለው ኃይለኛ ዝናብ ከፍተኛ የጎርፍ መጥለቅለቅ አስከተለ

ሰብስክራይብ

#viral | በቻይና የጣለው ኃይለኛ ዝናብ ከፍተኛ የጎርፍ መጥለቅለቅ አስከተለ

በቾንግቺንግ ከተማ እና በሲቹዋን ግዛት በሚገኙ አካባቢዎች፤ አንዳንድ ቦታ በወር ከሚጥለው መጠን በላይ፤ በስድስት ሰዓታት ውስጥ ብቻ እስከ 210 ሚሊሜትር የሚደርስ ከፍተኛ ዝናብ ጥሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0