የመከላከያ ሠራዊት አባላት የአቅመ ደካማ አርሶ አደሮችን ሰብል በማረም ድጋፍ አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopiaየመከላከያ ሠራዊት አባላት የአቅመ ደካማ አርሶ አደሮችን ሰብል በማረም ድጋፍ አደረጉ
የመከላከያ ሠራዊት አባላት የአቅመ ደካማ አርሶ አደሮችን ሰብል በማረም ድጋፍ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.09.2026
ሰብስክራይብ

የመከላከያ ሠራዊት አባላት የአቅመ ደካማ አርሶ አደሮችን ሰብል በማረም ድጋፍ አደረጉ 

🪖 የደቡብ ዕዝ ተወርዋሪ ኮከብ ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር፤ "ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር" የሚለውን የተቋሙን እሴት በተግባር አሳይቷል።

 

ድጋፉ ክፍለ ጦሩ ከግዳጅ ተልዕኮው ጎን ለጎን በሚሠማራባቸው አካባቢዎች ለሕዝቡ የሚያደርገው የድጋፍና የልማት ሥራዎች አካል እንደሆነ የክፍለ ጦሩ ዘመቻ ኃላፊ ሻለቃ ግርማ አሰፋ መናገራቸውን መከላከያ ሠራዊት በማኅበራዊ የትስስር ገፁ አስፍሯል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0