ታይላንድ ውስጥ በጣለው ከባድ ዝናብ ከ37 ሺህ በላይ ሰዎች ተጎዱ

ሰብስክራይብ

#viral ታይላንድ ውስጥ በጣለው ከባድ ዝናብ ከ37 ሺህ በላይ ሰዎች ተጎዱ

በ12 የታይላንድ ግዛቶች ውስጥ ቀጥሎ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ከባድ ጎርፍ 11 ሺህ 800 አባወራዎች ተጠቅተዋል።

የከተማዋ አስተዳደር መረጃ እንደሚያመለክተው፤ መዲናዋ ባንኮክ በ24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ እስከ 105.5 ሚሊሜትር የሚደርስ የዝናብ መጠን አስተናግዳለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0