ከስድስቱ የሥራ ቋንቋዎች ጎን ለጎን ቢያንስ አንድ የአፍሪካ ቋንቋ በተመድ ውስጥ እንዲካተት መጠየቅ ከታሪካዊ አኳያ ተገቢ ነው - የኮንጎ የባሕል ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ከስድስቱ የሥራ ቋንቋዎች ጎን ለጎን ቢያንስ አንድ የአፍሪካ ቋንቋ በተመድ ውስጥ እንዲካተት መጠየቅ ከታሪካዊ አኳያ ተገቢ ነው - የኮንጎ የባሕል ሚኒስትር

ይህ የአኅጉሪቱ ሂደታዊ ለውጥ ምክንያታዊ ውጤት እና አፍሪካ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ወንበር እንዲኖራት ከሚቀርበው ጥያቄ ጋር ተመሳሳይ ነው። ይህም የአፍሪካ ሀገራትን ጥቅም እና ባሕል ለመጠበቅ ወሳኝ ነው ሲሉ ዣን-ክሎድ ጋኮሶ በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የባሕሎች ኅብረት ፎረም ላይ ተናግረዋል።

"ዛሬ የራሳችንን ማንነት አንፈልግም፤ ምክንያቱም ቀድሞውኑ የራሳችን ስለሆነ። የእኛ ድርሻ በባሕሎች መካከል ውይይት መገንባት ነው። የባሕል ልዑላዊነት አንድ ሕዝብ የራሱን የባሕልና የአስተሳሰብ መዋቅር የመቅረጽ አቅሙ ነው።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0