https://amh.sputniknews.africa/20260924/5341450.html
ትራምፕ ወታደራዊ ኃይላቸውን አሳያለሁ ብለው በራሳቸው የአውሮፕላን ትርዒት ደነገጡ
ትራምፕ ወታደራዊ ኃይላቸውን አሳያለሁ ብለው በራሳቸው የአውሮፕላን ትርዒት ደነገጡ
Sputnik አፍሪካ
#viral | ትራምፕ ወታደራዊ ኃይላቸውን አሳያለሁ ብለው በራሳቸው የአውሮፕላን ትርዒት ደነገጡ ትራምፕ በአሜሪካ ለሺ ጂንፒንግ በተደረገ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት ቢ-1ቢ ቦምብ ጣይ ጄት በረራን ያካተተ አነስተኛ ወታደራዊ ሰልፍ በማዘጋጀት ወታደራዊ... 24.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-24T19:29+0300
2026-09-24T19:29+0300
2026-09-24T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/images/sharing/article/amh/5341450.jpg?1790267643
#viral | ትራምፕ ወታደራዊ ኃይላቸውን አሳያለሁ ብለው በራሳቸው የአውሮፕላን ትርዒት ደነገጡ ትራምፕ በአሜሪካ ለሺ ጂንፒንግ በተደረገ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት ቢ-1ቢ ቦምብ ጣይ ጄት በረራን ያካተተ አነስተኛ ወታደራዊ ሰልፍ በማዘጋጀት ወታደራዊ ጡንቻቸውን ለማሳየት ሞክረዋል።ችግሩ ግን ቦምብ ጣይ አውሮፕላኑ በነጎድጓዳማ ድምጽ ሲያልፍ ትራምፕ እራሳቸው መደንገጣቸው ነበር። ሺ ግን ፍንክች እንኳን አላሉም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ትራምፕ ወታደራዊ ኃይላቸውን አሳያለሁ ብለው በራሳቸው የአውሮፕላን ትርዒት ደነገጡ
19:29 24.09.2026 (የተሻሻለ: 19:34 24.09.2026) #viral | ትራምፕ ወታደራዊ ኃይላቸውን አሳያለሁ ብለው በራሳቸው የአውሮፕላን ትርዒት ደነገጡ
ትራምፕ በአሜሪካ ለሺ ጂንፒንግ በተደረገ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት ቢ-1ቢ ቦምብ ጣይ ጄት በረራን ያካተተ አነስተኛ ወታደራዊ ሰልፍ በማዘጋጀት ወታደራዊ ጡንቻቸውን ለማሳየት ሞክረዋል።
ችግሩ ግን ቦምብ ጣይ አውሮፕላኑ በነጎድጓዳማ ድምጽ ሲያልፍ ትራምፕ እራሳቸው መደንገጣቸው ነበር። ሺ ግን ፍንክች እንኳን አላሉም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X