https://amh.sputniknews.africa/20260924/5340982.html
ከእንግዲህ ምንም ዓይነት ጣልቃ ገብነት አንፈልግም - ኬንያዊ ሕግ አውጪ
ከእንግዲህ ምንም ዓይነት ጣልቃ ገብነት አንፈልግም - ኬንያዊ ሕግ አውጪ
Sputnik አፍሪካ
ከእንግዲህ ምንም ዓይነት ጣልቃ ገብነት አንፈልግም - ኬንያዊ ሕግ አውጪ"የራሳችንን አፍሪካዊ የሕጋዊነት እና የአመራር ሞዴሎች መገንባት አለብን" ሲሉ የኬንያ ብሔራዊ ምክር ቤት የፓርላማ ጸሐፊ አህመድ አብዱልአዚዝ ካዲ የምዕራባውያን ቅኝ አገዛዝ ቅርስ... 24.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-24T17:22+0300
2026-09-24T17:22+0300
2026-09-24T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/18/5340829_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_78858737507eab7f6bbafaa8a6e50f24.jpg
ከእንግዲህ ምንም ዓይነት ጣልቃ ገብነት አንፈልግም - ኬንያዊ ሕግ አውጪ"የራሳችንን አፍሪካዊ የሕጋዊነት እና የአመራር ሞዴሎች መገንባት አለብን" ሲሉ የኬንያ ብሔራዊ ምክር ቤት የፓርላማ ጸሐፊ አህመድ አብዱልአዚዝ ካዲ የምዕራባውያን ቅኝ አገዛዝ ቅርስ በአፍሪካ ምርጫዎች ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ አስመልከተው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ምዕራባውያን መሪዎች የአፍሪካን ምርጫዎች 'አይቀበሉም'፤ የአኅጉሪቱንም መሪዎች 'አቃልለው ያያሉ'፤ በተመሳሳይ በሩሲያ ላይም ይህንኑ ለማድረግ ይሞክራሉ ሲሉ ካዲ አጽንኦት ሰጥተዋል።"ከማንኛውም የውጭ ኃይል ተፅዕኖ ውጪ ዴሞክራሲያዊ መብቶቻችንን በነፃነት የመለማመድ መብት ሊኖረን ይገባል" ሲሉ የኬንያ ሴኔት የፓርላማ መኮንን የሆኑት ኻቲብ ኦማር አጽንኦት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከእንግዲህ ምንም ዓይነት ጣልቃ ገብነት አንፈልግም - ኬንያዊ ሕግ አውጪ
Sputnik አፍሪካ
ከእንግዲህ ምንም ዓይነት ጣልቃ ገብነት አንፈልግም - ኬንያዊ ሕግ አውጪ
2026-09-24T17:22+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/18/5340829_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_84d6a6c67034af54b684bbc5a7e1de0c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከእንግዲህ ምንም ዓይነት ጣልቃ ገብነት አንፈልግም - ኬንያዊ ሕግ አውጪ
17:22 24.09.2026 (የተሻሻለ: 17:24 24.09.2026) ከእንግዲህ ምንም ዓይነት ጣልቃ ገብነት አንፈልግም - ኬንያዊ ሕግ አውጪ
"የራሳችንን አፍሪካዊ የሕጋዊነት እና የአመራር ሞዴሎች መገንባት አለብን" ሲሉ የኬንያ ብሔራዊ ምክር ቤት የፓርላማ ጸሐፊ አህመድ አብዱልአዚዝ ካዲ የምዕራባውያን ቅኝ አገዛዝ ቅርስ በአፍሪካ ምርጫዎች ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ አስመልከተው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ምዕራባውያን መሪዎች የአፍሪካን ምርጫዎች 'አይቀበሉም'፤ የአኅጉሪቱንም መሪዎች 'አቃልለው ያያሉ'፤ በተመሳሳይ በሩሲያ ላይም ይህንኑ ለማድረግ ይሞክራሉ ሲሉ ካዲ አጽንኦት ሰጥተዋል።
"ከማንኛውም የውጭ ኃይል ተፅዕኖ ውጪ ዴሞክራሲያዊ መብቶቻችንን በነፃነት የመለማመድ መብት ሊኖረን ይገባል" ሲሉ የኬንያ ሴኔት የፓርላማ መኮንን የሆኑት ኻቲብ ኦማር አጽንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X