ኢትዮጵያንና ጅቡቲን የሚያገናኘው ስትራቴጂካዊና ድንበር ተሻጋሪ የመሠረተ ልማት ውጥን መሠረት ያዘ

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያንና ጅቡቲን የሚያገናኘው ስትራቴጂካዊና ድንበር ተሻጋሪ የመሠረተ ልማት ውጥን መሠረት ያዘ
ኢትዮጵያንና ጅቡቲን የሚያገናኘው ስትራቴጂካዊና ድንበር ተሻጋሪ የመሠረተ ልማት ውጥን መሠረት ያዘ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.09.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያንና ጅቡቲን የሚያገናኘው ስትራቴጂካዊና ድንበር ተሻጋሪ የመሠረተ ልማት ውጥን መሠረት ያዘ

ሁለቱ ሀገራት ዛሬ የተጣራ ነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ዝርጋታን አስጀምረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፕሮጀክቱን አስመልክተው በማኅበራዊ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ “የሎጂስቲክስ ወጭንና መዘግየትን በመቀነስ፣ የኢነርጂ ዋስትናን ያጠናክራል” ብለዋል፡፡

የፕሮጀክቱ ቁልፍ ዓላማዎች፦

የኢትዮጵያን የኃይል ዋስትና ማሻሻል፣

ቀጣናዊ የንግድ ትስስርን ማሳደግ፣

የነዳጅ ምርቶችን ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ በአስተማማኝ እና በቅልጥፍና ማጓጓዝ።

የጂቡቲ ፕሬዚዳንትኢስማኤል ኦመር ጊሌ በበኩላቸው ፕሮጀክቱ፤ “ዳመርጆግን በቀጣናዊው ኮሪዶር ውስጥ አዲስ የትስስር መስመር የሚያደርግ ነው” ሲሉ ተናግረዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0