ጠላት ምርጫውን ለማስተጓጎል ቢሞክርም በምርጫ ጣቢያዎች የታዩት ረጅም ሰልፎች ሩሲያን ማስፈራራት እንደማይቻል አሳይተዋል - ፑቲን
16:24 23.09.2026 (የተሻሻለ: 16:34 23.09.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ጠላት ምርጫውን ለማስተጓጎል ቢሞክርም በምርጫ ጣቢያዎች የታዩት ረጅም ሰልፎች ሩሲያን ማስፈራራት እንደማይቻል አሳይተዋል - ፑቲን
ፕሬዝዳንቱ ከተናገሯቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦
🟠 ሩሲያውያን በስቴት ዱማ ምርጫ ላይ ላደረጉት ንቁ ተሳትፎ ምስጋና አቅርበዋል።
🟠 ከፍተኛ ቁጥር ያለው መራጭ መውጣቱ ሩሲያውያን ሀገሪቱን ለማጠናከር የሚደረጉ የመንግሥት ጥረቶችን እንደሚደግፉ ያሳያል።
🟠 ሩሲያውያን በምርጫው ላይ ያደረጉት ድምፅ አሰጣጥ ሩሲያን ለማጠናከር የተያዙት ሁሉም ግቦች ግባቸውን እንዲመቱ ያላቸውን ተስፋ የሚያንፀባርቅ ነው።
🟠 በሩሲያ የምርጫ ቀናት ጠላት የሞስኮን እና የሌሎችን ክልሎች የአየር መከላከያ ሥርዓት ለመስበር ያደረጋቸውን ተደጋጋሚ ሙከራዎች ጠቁመዋል።
🟠 ሩሲያውያን በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ተዋጊዎች እና በሩሲያ አሸናፊነት ያምናሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
