https://amh.sputniknews.africa/20260922/5379448.html
ከኮሪያ እስከ ኮንጎ፡ የኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር እና የአብሮነት ታሪክ
ከኮሪያ እስከ ኮንጎ፡ የኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር እና የአብሮነት ታሪክ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በኮሪያ ጦርነት ወቅት "የቃኘዉ ሻለቃ"ን በመላክ እና በ1960ዎቹ ደግሞ ለኮንጎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተልእኮ የመጀመሪያውን የአየር ሃይል ጨምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራዊቶችን ያሰማረች ቀዳሚ አፍሪካዊት ሀገር ነች። 22.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-22T21:01+0300
2026-09-22T21:01+0300
2026-09-28T15:01+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5379290_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_87c8f4d32541b6bade10a4559971811c.png
ከኮሪያ እስከ ኮንጎ፡ የኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር እና የአብሮነት ታሪክ
Sputnik አፍሪካ
ከኮሪያ እስከ ኮንጎ፡ የኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር እና የአብሮነት ታሪክ
ኢትዮጵያ በኮሪያ ጦርነት ወቅት "የቃኘዉ ሻለቃ"ን በመላክ እና በ1960ዎቹ ደግሞ ለኮንጎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተልእኮ የመጀመሪያውን የአየር ሃይል ጨምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራዊቶችን ያሰማረች ቀዳሚ አፍሪካዊት ሀገር ነች።በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ የሰላም ማስከበር ታሪክ እያላት ለጀግኖቿ የተሰጠ ብሔራዊ ሙዚየም እስከዛሬ የሌላት ለምንድን ነው የሚለውን ጥያቄ ከታሪክ እና የሚዲያ ጥናት ባለሙያው ከተረፈ ወርቁ ጋር እንቃኛለን።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5379290_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_13e7f0906d529453c7093518a9b4b83f.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
ከኮሪያ እስከ ኮንጎ፡ የኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር እና የአብሮነት ታሪክ
21:01 22.09.2026 (የተሻሻለ: 15:01 28.09.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ኢትዮጵያ በኮሪያ ጦርነት ወቅት "የቃኘዉ ሻለቃ"ን በመላክ እና በ1960ዎቹ ደግሞ ለኮንጎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተልእኮ የመጀመሪያውን የአየር ሃይል ጨምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራዊቶችን ያሰማረች ቀዳሚ አፍሪካዊት ሀገር ነች።
ላይቤሪያ፣ ሩዋንዳ፣ ብሩንዲ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያ በታላቅ ስኬትና ስብዕና የኢትዮጵያን ለሰላም እና ለወንድማማችነት ያላትን አቋም ያሳዩ ጀግኖቻችን ምንም አይነት ሀውልት ወይም ሙዚየም የላቸውም” ሲሉ ተረፈ ወርቁ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።
በዛሬው የ
ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ የሰላም ማስከበር ታሪክ እያላት ለጀግኖቿ የተሰጠ ብሔራዊ ሙዚየም እስከዛሬ የሌላት ለምንድን ነው የሚለውን ጥያቄ
ከታሪክ እና የሚዲያ ጥናት ባለሙያው ከተረፈ ወርቁ ጋር እንቃኛለን።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox