በጓሮ ሲያንቀላፈ ነግቶበት የተገኘው ጅብ

ሰብስክራይብ

#Viral | በጓሮ ሲያንቀላፈ ነግቶበት የተገኘው ጅብ

የበቆሎ ማሳ ውስጥ ምሽቱን መሽጎ ያነጋው ጅብ ከስንፍና ይሆን በጤና እክል ባይታወቅም ተኝቶ ተገኝቷል፡፡

ከማኅበራዊ ትስስር ገፅ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል

እርስዎስ በአካባቢዎ ላይ እንዲህ አይነት ሁኔታ ቢያጋጥምዎ ምን ያደርጋሉ? ሐሳብዎን ያጋሩን

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0