https://amh.sputniknews.africa/20260922/5320797.html
ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅሟን ወደ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት ለመቀየር እየሠራች ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅሟን ወደ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት ለመቀየር እየሠራች ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅሟን ወደ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት ለመቀየር እየሠራች ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ፕሬዝዳንቱ፣ አገሪቱ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በራሷ አቅም መገንባቷን በማስታወስ፤ ለሃይል ልማት የሀገር ውስጥ ባለቤትነት እና... 22.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-22T17:45+0300
2026-09-22T17:45+0300
2026-09-22T20:21+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/16/5320644_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_960308f7858fef1872cca25b0612f88a.jpg
ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅሟን ወደ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት ለመቀየር እየሠራች ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ፕሬዝዳንቱ፣ አገሪቱ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በራሷ አቅም መገንባቷን በማስታወስ፤ ለሃይል ልማት የሀገር ውስጥ ባለቤትነት እና ቁርጠኝነት ወሳኝ መሆኑን በኒው ዮርኩ ዓለም አቀፍ የታዳሽ ኃይል ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ካላት 9,761 ሜጋ ዋት አቅም ውስጥ ከ95% በላይ የሚሆነው ከታዳሽ ኃይል የሚገኝ መሆኑን ያብራሩት ታዬ፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና ሌሎች የኃይል ማመንጫዎች ለኤሌክትሪክ ተደራሽነት እና ኢንዱስትሪ ልማት መሠረት መሆናቸውን ማስገንዘባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ አመላክቷል፡፡ ዝርዝሩን ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅሟን ወደ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት ለመቀየር እየሠራች ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅሟን ወደ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት ለመቀየር እየሠራች ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
2026-09-22T17:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/16/5320644_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_210712049b2d53efa3573a6be1786c10.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅሟን ወደ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት ለመቀየር እየሠራች ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
17:45 22.09.2026 (የተሻሻለ: 20:21 22.09.2026) ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅሟን ወደ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት ለመቀየር እየሠራች ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ፕሬዝዳንቱ፣ አገሪቱ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በራሷ አቅም መገንባቷን በማስታወስ፤ ለሃይል ልማት የሀገር ውስጥ ባለቤትነት እና ቁርጠኝነት ወሳኝ መሆኑን በኒው ዮርኩ ዓለም አቀፍ የታዳሽ ኃይል ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር ገልጸዋል፡፡
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ካላት 9,761 ሜጋ ዋት አቅም ውስጥ ከ95% በላይ የሚሆነው ከታዳሽ ኃይል የሚገኝ መሆኑን ያብራሩት ታዬ፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና ሌሎች የኃይል ማመንጫዎች ለኤሌክትሪክ ተደራሽነት እና ኢንዱስትሪ ልማት መሠረት መሆናቸውን ማስገንዘባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ አመላክቷል፡፡
ዝርዝሩን ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X