https://amh.sputniknews.africa/20260922/5320573.html
የማሊው ፕሬዝዳንት በሰው ሠራሽ አስተውሎት ማዕከል ምረቃ ላይ ህዝቡን 'የሽግግሩ ባለቤቶች' ሲሉ አወደሱ
የማሊው ፕሬዝዳንት በሰው ሠራሽ አስተውሎት ማዕከል ምረቃ ላይ ህዝቡን 'የሽግግሩ ባለቤቶች' ሲሉ አወደሱ
Sputnik አፍሪካ
የማሊው ፕሬዝዳንት በሰው ሠራሽ አስተውሎት ማዕከል ምረቃ ላይ ህዝቡን 'የሽግግሩ ባለቤቶች' ሲሉ አወደሱ አሲሚ ጎይታ ሰኞ ዕለት የሰው ሠራሽ አስተውሎት እና ሮቦቲክስ ማዕከል ሲመረቅ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት መግለጫ፤ በማሊ ህዝብ ዘንድ ለታየው የፅናት... 22.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-22T17:30+0300
2026-09-22T17:30+0300
2026-09-22T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/16/5320420_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_6aae0c7acdfb1a488105b12ed80bcf07.jpg
የማሊው ፕሬዝዳንት በሰው ሠራሽ አስተውሎት ማዕከል ምረቃ ላይ ህዝቡን 'የሽግግሩ ባለቤቶች' ሲሉ አወደሱ አሲሚ ጎይታ ሰኞ ዕለት የሰው ሠራሽ አስተውሎት እና ሮቦቲክስ ማዕከል ሲመረቅ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት መግለጫ፤ በማሊ ህዝብ ዘንድ ለታየው የፅናት እና የፈታኝ ጊዜያት ግንዛቤ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።ፕሬዝዳንቱ "በእነዚህ አስቸጋሪ ጊዜያት የትግስቱ እና የድጋፉ ባለቤት የሆነውን የማሊን ህዝብ እንዲሁም የተለያዩ ተደቅነው የነበሩ ፈታኝ ሁኔታዎችን የተረዳበትን መንገድ" አድንቀዋል። በተጨማሪም ጎይታ ለማዕከሉ መመሥረት አስተዋፅኦ ያደረጉ አካላትን የላቀ የሙያ ሥነ-ምግባር እና ትጋት ያደነቁ ሲሆን፤ ማዕከሉ አዲስ የልማት ምዕራፍ መሆኑንም ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የማሊው ፕሬዝዳንት በሰው ሠራሽ አስተውሎት ማዕከል ምረቃ ላይ ህዝቡን 'የሽግግሩ ባለቤቶች' ሲሉ አወደሱ
Sputnik አፍሪካ
የማሊው ፕሬዝዳንት በሰው ሠራሽ አስተውሎት ማዕከል ምረቃ ላይ ህዝቡን 'የሽግግሩ ባለቤቶች' ሲሉ አወደሱ
2026-09-22T17:30+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/16/5320420_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_0a8c6850a52180df0f09da18dbe2a73d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የማሊው ፕሬዝዳንት በሰው ሠራሽ አስተውሎት ማዕከል ምረቃ ላይ ህዝቡን 'የሽግግሩ ባለቤቶች' ሲሉ አወደሱ
17:30 22.09.2026 (የተሻሻለ: 17:34 22.09.2026) የማሊው ፕሬዝዳንት በሰው ሠራሽ አስተውሎት ማዕከል ምረቃ ላይ ህዝቡን 'የሽግግሩ ባለቤቶች' ሲሉ አወደሱ
አሲሚ ጎይታ ሰኞ ዕለት የሰው ሠራሽ አስተውሎት እና ሮቦቲክስ ማዕከል ሲመረቅ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት መግለጫ፤ በማሊ ህዝብ ዘንድ ለታየው የፅናት እና የፈታኝ ጊዜያት ግንዛቤ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ፕሬዝዳንቱ "በእነዚህ አስቸጋሪ ጊዜያት የትግስቱ እና የድጋፉ ባለቤት የሆነውን የማሊን ህዝብ እንዲሁም የተለያዩ ተደቅነው የነበሩ ፈታኝ ሁኔታዎችን የተረዳበትን መንገድ" አድንቀዋል።
በተጨማሪም ጎይታ ለማዕከሉ መመሥረት አስተዋፅኦ ያደረጉ አካላትን የላቀ የሙያ ሥነ-ምግባር እና ትጋት ያደነቁ ሲሆን፤ ማዕከሉ አዲስ የልማት ምዕራፍ መሆኑንም ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X