https://amh.sputniknews.africa/20260921/5378932.html
ጥበብ ወደመነሻ ለመድረስ፣ ጠበብ ሰላም ሰላምን ለማምጣት
ጥበብ ወደመነሻ ለመድረስ፣ ጠበብ ሰላም ሰላምን ለማምጣት
Sputnik አፍሪካ
ጥበብ የባህል፣ ማንነትን ጠብቆ ለማቆየት፣ ሰላምን ለማፅናት እንዲሁም ሰዎችን ከአንዱ ትውልድ ወደ ሌላው እና ከወሰን ባለፈ ለማገናኘት ትልቅ ሃይል አለው። ጥበብ እና ባህል ማህበረሰቦችን በማቀራረብ ረገድ አቻ የማይገኝላቸው መሳሪያዎች ናቸው። 21.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-21T22:40+0300
2026-09-21T22:40+0300
2026-09-28T14:40+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5378774_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_6bb4eea0ab4910e3d899a50d9c03f444.png
ጥበብ ወደመነሻ ለመድረስ፣ ጠበብ ሰላም ሰላምን ለማምጣት
Sputnik አፍሪካ
ጥበብ ወደመነሻ ለመድረስ፣ ጠበብ ሰላም ሰላምን ለማምጣት
ጥበብ የባህል፣ ማንነትን ጠብቆ ለማቆየት፣ ሰላምን ለማፅናት እንዲሁም ሰዎችን ከአንዱ ትውልድ ወደ ሌላው እና ከወሰን ባለፈ ለማገናኘት ትልቅ ሃይል አለው። ጥበብ እና ባህል ማህበረሰቦችን በማቀራረብ ረገድ አቻ የማይገኝላቸው መሳሪያዎች ናቸው።🎙በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን መነሻችንን ማወቅ ማንነታችንን ለመገንባት የሚኖረውን ሚና እንቃኛለን። ጥበብ ይህንን ማንነት ለትውልድ ለማሻገር፣ ሰላምን ለማፅናት እና ሕዝቦችን ለማስተሳሰር ያላውን ድርሻ ከሰዓሊና የ"ኢትዮጲስ" ልጆች ፕሮግራም መስራች አርቲስት ሳምሶን መረሳ (ቲቶ) ጋር እንወያያለን።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5378774_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_b86e358aa50db061edbf85d585afbb07.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
ጥበብ ወደመነሻ ለመድረስ፣ ጠበብ ሰላም ሰላምን ለማምጣት
22:40 21.09.2026 (የተሻሻለ: 14:40 28.09.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ጥበብ የባህል፣ ማንነትን ጠብቆ ለማቆየት፣ ሰላምን ለማፅናት እንዲሁም ሰዎችን ከአንዱ ትውልድ ወደ ሌላው እና ከወሰን ባለፈ ለማገናኘት ትልቅ ሃይል አለው። ጥበብ እና ባህል ማህበረሰቦችን በማቀራረብ ረገድ አቻ የማይገኝላቸው መሳሪያዎች ናቸው።
'ስሩ ጠንካራ የሆነ ዛፍ ጣፋጭ ፍሬ ያፈራል' የሚል አፍሪካዊ ምሳሌ አለ [...] የምንፈልጋትን ኢትዮጵያ ለመገንባት ሕፃናት ላይ መስራት ይኖርብናል፤ ይህንን እውን ለማድረግ ደግሞ ስነጥበብ ትልቅ ድርሻ አለው" ሲል
አርቲስት ሳምሶን መረሳ (ቲቶ) ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው ቆይታ ተናግሯል።
🎙በዛሬው የ
ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን መነሻችንን ማወቅ ማንነታችንን ለመገንባት የሚኖረውን ሚና እንቃኛለን። ጥበብ ይህንን ማንነት ለትውልድ ለማሻገር፣ ሰላምን ለማፅናት እና ሕዝቦችን ለማስተሳሰር ያላውን ድርሻ
ከሰዓሊና የ"ኢትዮጲስ" ልጆች ፕሮግራም መስራች አርቲስት ሳምሶን መረሳ (ቲቶ) ጋር እንወያያለን።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox