https://amh.sputniknews.africa/20260921/5331803.html
የአፍሪካ የዲጂታል ሉዓላዊነት እና የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) የወደፊት አቅጣጫ
የአፍሪካ የዲጂታል ሉዓላዊነት እና የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) የወደፊት አቅጣጫ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፖድካስት ክፍላችን፤ አፍሪካ ከዓለም አቀፉ የዳታ ማዕከል አቅም ከ1 በመቶ ያነሰ ድርሻ ብቻ መያዟ የሚያስከትለውን የዲጂታል ጥገኝነት ስጋት፣ የሀገር ውስጥ የግል ባለሀብቶችን በቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ላይ የማሳተፍ... 21.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-21T18:48+0300
2026-09-21T18:48+0300
2026-09-23T18:48+0300
turning africa forward
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/17/5331645_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_5d3b11722cfc806b3b2e74852430cb0d.png
የአፍሪካ የዲጂታል ሉዓላዊነት እና የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) የወደፊት አቅጣጫ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የዲጂታል ሉዓላዊነት እና የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) የወደፊት አቅጣጫ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፖድካስት ክፍላችን፤ አፍሪካ ከዓለም አቀፉ የዳታ ማዕከል አቅም ከ1 በመቶ ያነሰ ድርሻ ብቻ መያዟ የሚያስከትለውን የዲጂታል ጥገኝነት ስጋት፣ የሀገር ውስጥ የግል ባለሀብቶችን በቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ላይ የማሳተፍ አስፈላጊነትን፣ የህዝብ አገልግሎቶችን ሙሉ በሙሉ ወደ ዲጂታል በመቀየር ለሀገር በቀል AI ሞዴሎች ግብአት የሚሆን ዳታ ማዘጋጀት፣ ከሩሲያና ከሌሎች የግሎባል ሳውዝ ሀገራት ጋር በሚደረግ ስትራቴጂካዊ ትብብር የአፍሪካን የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት የማረጋገጥ ዲፕሎማሲያዊና ቴክኒካዊ እንቅስቃሴ ላይ ከዶ/ር ዋለልኝ ተዋበ ጋር ያደረግነውን ሰፊ ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/17/5331645_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_919018923f5aa77ab15f7c7d9e61c41b.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የአፍሪካ የዲጂታል ሉዓላዊነት እና የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) የወደፊት አቅጣጫ
18:48 21.09.2026 (የተሻሻለ: 18:48 23.09.2026) በርናባስ ተስፋዬ
የፖድካስት አቅራቢ እና ዘጋቢ
የውጭ ሀገራት የቴክኖሎጂ አፕሊኬሽኖችን እና የመረጃ ማስቀመጫዎችን ብቻ ተደግፎ መጓዝ ለአፍሪካ ሀገራት ትልቅ የደህንነት እና የሉዓላዊነት ስጋት ነው። መረጃችን ወደ ውጭ የሚወጣበት ሳይሆን፣ የራሳችንን የዳታ ማዕከላት ገንብተን የዲጂታል የወደፊት እጣ ፈንታችንን በራሳችን የምንወስንበት አዲስ የቴክኖሎጂ አቅም መገንባት አለብን፤'' ሲሉ በምስራቅ አፍሪካ የኮምፒውቴሽናል ሳይንስ ምርምርና ኢኖቬሽን ማዕከል የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) እና የተፈጥሮ ቋንቋ ፕሮሰሲንግ (NLP) ተመራማሪው ዶ/ር ዋለልኝ ተዋበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፖድካስት ክፍላችን፤ አፍሪካ ከዓለም አቀፉ የዳታ ማዕከል አቅም ከ1 በመቶ ያነሰ ድርሻ ብቻ መያዟ የሚያስከትለውን የዲጂታል ጥገኝነት ስጋት፣ የሀገር ውስጥ የግል ባለሀብቶችን በቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ላይ የማሳተፍ አስፈላጊነትን፣ የህዝብ አገልግሎቶችን ሙሉ በሙሉ ወደ ዲጂታል በመቀየር ለሀገር በቀል AI ሞዴሎች ግብአት የሚሆን ዳታ ማዘጋጀት፣ ከሩሲያና ከሌሎች የግሎባል ሳውዝ ሀገራት ጋር በሚደረግ ስትራቴጂካዊ ትብብር የአፍሪካን የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት የማረጋገጥ ዲፕሎማሲያዊና ቴክኒካዊ እንቅስቃሴ ላይ
ከዶ/ር ዋለልኝ ተዋበ ጋር ያደረግነውን ሰፊ ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox