ህንድ እና ኢትዮጵያ ሁለቱም ለልቤ ቅርብ ናቸው - ኢትዮጵያዊቷ በብሪክስ ባዛር

ሰብስክራይብ

#viral | ህንድ እና ኢትዮጵያ ሁለቱም ለልቤ ቅርብ ናቸው - ኢትዮጵያዊቷ በብሪክስ ባዛር 

በብሪክስ ባዛር የብዙዎችን ቀልብ የሳበችው ህንደኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊት፤ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ጥብቅ ግንኙነት እየጎለበተ ይቀጥላል ብላ ተስፋ እንደምታደርግ ገልጻለች።

ከማኅበራዊ የትስስር ገፅ የተገኘ ቪዲዮ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0