በታይላንድ ለድንገተኛ አደጋ ጥሪ ምላሽ ሲሰጥ የነበረ አምቡላንስ ከሞተር ብስክሌት አሽከርካሪ ጋር ተጋጨ

ሰብስክራይብ

#viral | በታይላንድ ለድንገተኛ አደጋ ጥሪ ምላሽ ሲሰጥ የነበረ አምቡላንስ ከሞተር ብስክሌት አሽከርካሪ ጋር ተጋጨ

​ በኡቦን ራቻታኒ ግዛት በከፍተኛ ፍጥነት ሲያሽከረክር የነበረ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪ ከአምቡላንስ ጋር ሲጋጭ የቪዲዮ ምሥሎች ያሳያሉ።

​የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪው በአስቸኳይ ወደ ሆስፒታል የተወሰደ ሲሆን የጤና ሁኔታው ግን እስካሁን አልታወቀም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0