አትሌት ልቅና አምባው በኮፐንሃገን የዓለም 5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫን ዘውድ ተቀዳጀች

ሰብስክራይብ

አትሌት ልቅና አምባው በኮፐንሃገን የዓለም 5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫን ዘውድ ተቀዳጀች

ድሉ ቡዳፔስት በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ አልቲሜት ሻምፒዮና በ5000 ሜትር ካሸነፈች ከስድስት ቀናት በኋላ የመጣ ነዌ።

⏱ የ28 ዓመቷ ኢትዮጵያዊ አትሌት 14 ደቂቃ ከ41 ሴኮንድ በሆነ ሰዓት ውድድሩን አጠናቃለች።

"በጣም ጥሩ ውድድር ነበር፣ በሩጫዬም በጣም ደስተኛ ነኝ" ስትል ከውድድሩ በኋላ ተናግራለች።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0