ሳምቦ ራስ እና ተፎካካሪን ማክበር ያስተምራል - ቡርኪና ፋሷዊ አትሌት

© telegram sputnik_ethiopiaሳምቦ ራስ እና ተፎካካሪን ማክበር ያስተምራል - ቡርኪና ፋሷዊ አትሌት
ሳምቦ ራስ እና ተፎካካሪን ማክበር ያስተምራል - ቡርኪና ፋሷዊ አትሌት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.09.2026
ሰብስክራይብ

ሳምቦ ራስ እና ተፎካካሪን ማክበር ያስተምራል - ቡርኪና ፋሷዊ አትሌት

በቅርቡ በሩሲያ በተካሄደው የወታደራዊ ሳምቦ ውድድር (ከ80 ኪሎ ግራም በላይ ምድብ) የብር ሜዳሊያ ያሸነፈችው ኢቭ-ማሪ ሳዋዶጎ በውድድሩ ላይ በመሳተፏ የተሰማትን ደስታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጻለች።

"ከፍጻሜው ውድድር በኋላ የመጀመሪያ ሃሳቤ ሀገሬ ነበረች፤ ምክንያቱም አስቸጋሪ ጊዜያትን እያለፍን እንደሆነ እናውቃለን። ቢሆንም ጽኑዎች ነን።"

አሸናፊዋ ከሩሲያውያን አትሌቶች ጋር በመወዳደሯ እና አሠለጣጠናቸውን በመመልከቷ መደሰቷን ገልጻለች። ስፖርት የሩሲያ እና የአፍሪካ ሀገራትን ግንኙነት ለማጠናከር ይረዳል ስትልም አጠቃልላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0