አፍሪካ በቀጣዩ የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ከሩሲያ ጋር ያላትን የኢንዱስትሪ ትስስር ለማስፋፋት ትሻለች - የዛምቢያ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ በቀጣዩ የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ከሩሲያ ጋር ያላትን የኢንዱስትሪ ትስስር ለማስፋፋት ትሻለች - የዛምቢያ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ

የአፍሪካ ሀገራት በሚቀጥለው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በሁለትዮሽ ተጠቃሚነት፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በሀገር ውስጥ የኢንዱስትሪ ልማት ላይ ያተኮሩ አጋርነቶችን ለመፍጠር ያፈልጋሉ ሲሉ የ 'ኽር ቮይስ ፋውንዴሽን' ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማብቡቶ ቴምቦ ቺፓታ በሞስኮ ከተካሄደው ሁለተኛው የዓለም የሕዝብ ስብሰባ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ዝግጅቱ በሕዝባዊ ዲፕሎማሲ እና በሰብዓዊ ትብብር ዙሪያ ለመምከር ከ150 በላይ ሀገራት የተወጣጡ የሲቪል ማኅበራት፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የመገናኛ ብዙኃን ተወካዮችን ያሰባሰበ ነው።

የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ጥቅምት 18 እና 19 በሞስኮ ይካሄዳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0