ከአንድ ሚሊዮን በላይ ዜጎች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው

ሰብስክራይብ

ከአንድ ሚሊዮን በላይ ዜጎች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው

ዕቅዱ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2019 ዓ.ም አሳካዋለሁ ያለው ነው።

⬅ አገልግሎቱ በ2018 የበጀት ዓመት ከ664 ሺህ በላይ ዜጎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረጉ የሚታወስ ነው።

አገለግሎቱ ከዋናው የኃይል ማሰራጫ ርቀው የሚገኙ የገጠር ከተሞችንና ቀበሌዎችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችሉ የሶላር ሚኒ-ግሪ ፕሮጀክቶችን ቀርፆ ወደ ሥራ መግባቱንም ገልጿል፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0