ታሪካዊ ቅርሶችን ከስጋት ለመጠበቅ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም ያስፈልጋል - የታሪክ ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

ታሪካዊ ቅርሶችን ከስጋት ለመጠበቅ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም ያስፈልጋል - የታሪክ ተመራማሪ

ቅርሶችን ወደ ዲጂታል መቀየር የታሪክ ባለቤትነታችንን ከማረጋገጥ ባለፈ እኩይ ዓላማ ካላቸው አካላት ለመጠበቅ እንደሚረዳ የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ አቤሜሌክ ኤርምያስ በኢትዮጵያ ጥንታዊ ድርሳናት የጥናት መድረክ ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"የታሪካችን ባለቤት በመሆን፣ ቴክኖሎጂውን በመላመድ እና ቅርሶቻችንን ዲጂታል በማድረግ፤ ታሪካችንን ለሺህ ዓመታት ጠብቀው ያቆዩ ገዳማቶቻችን እና አብያተ ክርስቲያናቶቻችን ይበልጥ እንዲጎበኙ ማድረግ እንችላለን።"

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0